የተባበሩት መንግስታት የሰደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ለኤስያና ላቲን አሜሪካ ሀገራት ስደተኞችን ደግሞ ለማቋቋም ለሚያካሂደው ተግባር ነው 30 ነጥብ 3 ሚሊዮን ፓውንድ ድጋፍ ከእንግሊዝ መንግሰት ያገኘው፡፡ የእንግ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የፈረንሳይ የድንበር ጠባቂ ፓሊስ ካሌ ከተባለች ከተማ በህገወጥ የሰው ንግድ ተሰማርተው ወደ እንግሊዝ የሚያሻገሩ አልባናውያን አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር ያዋለው በጥር 7፡ 2017 ማለዳ ላይ ነው፡፡ ፓሊሶቹ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
TMP – 20/02/2017 መሰረቱ በለንደን የሆነዉ በዓለም አቀፍ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር የሚሰራ ቻታም ሃዉስ የተባለ ተቋም ባካሄደዉ ጥናት ከግማሽ በላይ አዉሮፓዉያን የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ህዝብ ከሚ...
ተጨማሪ ያንብቡ
TMP – 20/02/2017 ከሰሃራ በታች የሚገኙ በህገወጥ የሰዉ ንግድ የተሰማሩ አዘዋዋሪዎች ለአቅመ ሄዋን ላልደረሱ ህጻናት ጎጂ የሆነ የእርግዝና መከላከያ እንደሚሰጡ ተገልጿል፡፡ እነዚህ ለአቅመ ሄዋን ያል...
ተጨማሪ ያንብቡ
ሆላንድ ወደቦችዋን ተጠቅመዉ ወደ እንግሊዝ ይጓዙ የነበሩ ህገወጥ ስደተኞች በቁጥጥር ስር መዋሏ በድንበር አካባቢ የምታደርገዉ ጥበቃና ክትትል ማጠናከሯ አንድ ማሳያ ሆኖዋል። ባለፈዉ 3 ወራት የሆላንድና የእን...
ተጨማሪ ያንብቡ
አጃንስ ፍራንስ ፕረስ እንደዘገበዉ ከሆነ የጣልያን ፖሊስ በግብፃዉያን ሱዳናውያን፣ ምስራቅ አዉሮፓውያንና ጣልያናዉያን የሚመራዉን በህገወጥ የሰዉ ንግድ ላይ የተሰማሩ ቡድኖችን ከጥቅም ዉጭ አድርጓል፡፡ የጣልያ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የአዉሮፓ ህብረት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሰሜን አፍሪካ ለሚቋቋመዉ የስደተኞች መጠለያዎች የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ በግሪክና ጣልያን በኩል የሚገቡ ስደተኞችን ለመቀነስ እቅድ አውጥተዋል፡፡ የጀርመን የኣገር ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሱዳን ልዩ የድጋፍ ሓይል ከኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሶማልያና የመን የመጡ 64 ሕገ-ወጥ ስደተኞች ማክሰኞ ጥር 24፡ 2017 የሊብያን በረሃ ሲያቋርጡ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ እንዳደረጋቸው የሱዳን ትሪብዩን ዘግ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በ2017 ወደ ኣዉሮፓ ምድር የሚገቡት ስደተኞች ቁጥር በ2016 ከነበረዉ ተመሳሳይ 12 ቀናት ዉስጥ ሲነፃፀር 95% ቅናሽ ማሳየቱ ተገልፃል ። እንደ IOM ዘገባ፡ ባለፈዉ አመት በመጀመርያ 12 ቀናት ዉስጥ ...
ተጨማሪ ያንብቡ