TMP – 28/02/2017 የሊቢያ የባህር ዳርቻ ጠባቂዎች የሰባ አራት አፍረካዊያን ስደተኞች ሬሳ በስሜናዊው የሀገሪቱ የባህር ዳርቻ ዛውያ ከተማ መሰብሰባቸው ተገለፀ፡፡ በጥር 21 ከተገኙት ሬ...
ተጨማሪ ያንብቡ
TMP – 24/02/2017 አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅች 334 ስደተኞች በመሰብሰብ ወደ ትውልድ አገራቸው መልሳቸዋል፡፡በየካቲት 14 እና 16 አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በ2 በረራ 334 ስደ...
ተጨማሪ ያንብቡ
TMP – 24/02/2017 የሱዳን ባለስልጣናት በምስራቅ ሱዳን በሕገ-ወጥ የሰዎች አዟዟሪዎች ተይዘው የነበሩትን ስደተኞች እንዳስለቀቀ ኢናልታሪክ ጋዜጣ ገለፀ፡፡ 1500 የሚጠጉ የኤርትራ፣ የሶማልያና የኢትዮ...
ተጨማሪ ያንብቡ
TMP – 24/02/2017 በሜዲትራንያን ባህር የሚሞቱ ስደተኞች ቁጥር በአሁኑ ሰዓት እየጨመረ መምጣቱ እየተገለጸ ነው፡፡ አምና በዚህ ወቅት ከነበረዉ የሟቾች ቁጥር ሲነፃፀር መጨመሩን የተገለፀ ሲሆ...
ተጨማሪ ያንብቡ
TMP – 24/02/2017 ጣልያን ከሊቢያ እየተነሱ ወደ አዉሮፓ የሚጓዙ ስደተኞች ለመግታት የሚያስችል ለሊቢያ የባህር ክልል ጠባቂዎች የምትሰጠዉ የመጀመሪያዉ ዙር ስልጠና አጠናቀቀች፡፡ 78 አባላት...
ተጨማሪ ያንብቡ
የኣውሮፓ ሕብረት መሪዎች በሕገ-ወጥ ደላሎች መርበብ ከሊብያ ወደ ኣውሮፓ ለመድረስ የሚያደርጉት ሕገ-ወጥ ጉዞ ለመበጣጠስ ተስማሙ። ኣዲሱ ስምምነት በማልታስ ዋና ከተማ ቫልታ በየካቲት 3 የተደረገ ሲሆን፤ የኣ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የኢትዮዽያ ፍርድ ቤቶች ኣዲስ በወጣ ሕግ በ2015 ሕገ-ወጥ የሰዎች ደላሎች ለመቅጣት ባፀደቀው መሰረት ኣሁን ስድስት ኢትዮዽያውያንና አንድ ኤርትራውያን ተቀጥተዋል። በዚህ ወር 7 የሕገ ወጥ የሰዎች ደላሎች ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በቅድስት ጋለን የተሰየመው የስዊዘርላንድ ችሎት ከኤርትራ የሚመጡ ህገወጥ ስደተኞች የሚያቀርቡት የጥገኝነት ጥያቄ ውድቅ የሚያደርግ ሕግ ኣፀደቀ። ኣዲሱ ሕግ ከጥር 2፡ 2017 ጀምሮ የጸደቀው ህግ ቀደም ሲል ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሊብያ የባህር ጠባቂዎች እንዳስታወቀው ከ400 በላይ ሕገ ወጥ ስደተኞች በሕገ-ወጥ ደላሎች ኣማካኝነት ወደ ኣውሮፓ ሊሻገሩ ሲሉ በቁጥጥጥር ስር ውለዋል። ይህንን ያስታወቁት የኣውሮፓ ሕብረት መሪዎች የሊብያን...
ተጨማሪ ያንብቡ