ስፔን የስደተኞች ማዳረሻ ከሆነነች ወዲህ ብዙ ስደተኞችን ከሞት እየዳኑ ነው።
ፎቶ: አፍሪካውያን ስደተኞች በባርሴሎና፡ ስፔን ሰው በሌላቸው ህንፃዎች ስር ተኝተዋል፤ መይ 24/2015
የስፔኑ የባህር ላይ ድህንነት ሰው የሆነው ሳልቫሜንቶ ማሪትሞ እንዳለው በትንሹ 479 ስደተኞች በጁላይ 14 እና 15 ብቻ የሜዲትራንያን ባህር አቋርጠው ከሰሜን አፍሪካ ወደ ስፔን ለመድረስ ባደረጉት አደገኛ ጉዞ ላይ ከሞት አድኖዋቸዋል።
100 አቅም የሌላቸው አካላት የሚገኙበት ይሄንን ተጓዥ ቡድን በስፔን ሲቪል ጋርድ ቨስል ከጥፋት ድነዋል።
በአሁን ሰዐት ከሊብያ በመነሳት በሜዲትራንያን ባህር የሚደረገውን ጉዞ አደገኛ እየሆነ በመምጣቱ ብዙ ስደተኞች ራሳቸውን ወደ አደጋ በማጋለጥ ( frequently risking their lives by ) ጀልባ በመጠቀም ከጣልያን ይልቅ የሊብያን ወደቦች ላይ ለመድረስ ይሞክራሉ።
በዚህ አመት ብቻ በሜዲትራንያን ባህር ከሞቱት 1400 ስደተኞች ( died in the Mediterranean) 294ቱ ስፔንን በባህር ለመድረስ ( Spain by sea.) በተደረገው ሙከራ የሞቱ ናቸው።
ብዙ ስደተኞች ወደ ስፔን የምያደርስ አደገኛ ጉዞ ሲወስኑ በሰሜን አፍሪካ መነሻቸው የምያደርጉት ሞሮኮን ነው። አከባቢው የማይጣስ አጥር ያለው ድንበር ሲሆን ሞሮኮ እና ስፔንን የሚለያይ ነው። ይሁንና ይሄንን ጥሰው ለመሄድ ስደተኞች ወራትን ሳይሆን ዐመታትን ይጠባበቃሉ።
ከማሊ ተነስቶ ወደ አልጀርያ መድረስ የቻለው ዮሴፍ ሞሮኮን የደረሰው ከአምስት አመት በፊት ነው። ከዛ ጊዜ ጀምሮ ዮሴፍ አጥሩን በመጣስ ወደ ስፔን ለማቅናት በተደጋጋሚ ሙከራ አድርገዋል።
ፊንተር የ22 አመት ዕድሜ ያለው ማላዊ ወጣት ነው። እሱ እንዳለው ስፔንን መኖር የሚፈልገው እግር ኳስ ለመጫወት ነው። “ይህ ተግባር መፈፀማችን ያሳፍረናል። ቤተሰቦቻችን ይህንን ድርጊታችን አያውቁም” ብለዋል። ወደ ሞሮኮ ከመምጣቱ በፊት ሊብያ ላይ ለወራት የምያክል ጊዜ የቆየ ሲሆን “አውሮፓ ለማድረስ የምያስችል የመክፈል አቅም የለኝም” ይላል።
እነዛ ስፔንን መድረስ የቻሉ ሰዎች መልካም ነገር ( disappointment.) ሲናገሩ አይሰማም። የ32 አመቱ ፍራንቺስ ካሃምባ ስፔን ለመድረስ የተሳካለት ዩጋንዳዊ ያልተመዘገበ ስደተኛ ነው። ፍራንቺስ እንደሚለው ከሆነ በአንድ የተከለለ ትምህርት ቤት ውስጥ ከ30 ሌሎች ስደተኞች ጋር ይኖራል። እናም ለ14 ሰዐታት እየሰሩ የሚሰጣቸው 10 ዩሮ ብቻ መሆኑ ይናገራል።
ፍራንቺስ ካሃምባ ለአከባቢው ሚድያ እንደገለፀው “ልጅ የሆንኩ አይነት ሆኖ ነው የሚሰማኝ። ምንም ነገር ማድረግ አልችልም። መጪው ህይወቴ መወሰን አልችልም። ወረቀት ባገኝ ኖሮ ስራም ማግኘት እችል ነበር። እናም ራሴን የምችልበት ዕድል አገኝ ነበር። ከመፀለይ ውጭ ሌላ አማራጭ የለኝም።” ብለዋል።
“እየተበረበርኩ ሆኖ ነው የሚሰማኝ። አውሮፓ ማለት ገነት እንደሆነች ነው ሲነገረን የነበረው። ይሁን እንጂ በሰባት ወር ቆይታዬ እንዳየሁት ህይወት በስፔን መልካም አይደለም።” ይላል ፍራንቺስ ካሃምባ!
TMP 29/08/2018
ፅሑፉን ያካፍሉ