በኢትዮጵያ ህገ ወጥ መንገድ ስደትና አደጋዎች /ስጋቶች?

አንተ ራስህ ወይም አንተ የምታውቀው ሰው በህገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ ለመጓዝ ታስባላችሁ በሌላ አባባል ህጋዊ ሰነዶችና አስፈላጊውን የቪዛ ፍቃድ ሳትይዝና በህጋዊ የፍተሻ ኬላን ሳታልፍ ለመጓዝ ታስባለህ?

ከኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ የሚያደረገው ጉዞ አደገኛ ነው፡፡ በየመንገዱ ኬላና የስደተኞች ጉዞ በህገ ወጦችና ወንጀለኞች የሚደርሰው  አደጋ ና ብዝበዛ የተጋለጠ ነው።

ከመሰደድህ በፊት አስፈላጊውን መረጃ ታገኝ ዘንድ በህገ ወጥ ጉዛ ላይ የሚያጋጥሙትን ችግሮች፣ ፈተናዎችና አደጋዎች አውቀህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንድትወስን የሚያግዝህ ሰነድ አጠር አድርገን አቅርበናል።

ገነዘብ ነክመ አደጋዎች

ያለ ህጋዊ ቪዛ ከኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ለመድረስ ስንት ወጪ/ዋጋ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ለሴቶችና ህፃናት አደገኛ የሆኑ ሁኔታዎች

ከአፍሪካ ቀንድ እስከ አውሮፓ ድረስ ያለው ጉዞ በተለይ ለሴቶችና ህፃናት...
ተጨማሪ ያንብቡ

አካላዊ ስጋት

ስደተኞች ከኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ለመድረስ አደገኛ በሆኑ ብዙ መንገዲች...
ተጨማሪ ያንብቡ
ለሌላ ያካፍሉ