ጀርመን በኢትዮጵያ ለስደተኞች የስራ እድልና የስልጠና ፕሮግራም ልትከፍት ነው

በኢትዮጵ በስደት ለሚኖሩና የሚያስተናግዋቸው ማህበረሰብ አባላት በሚቀጥለው ጊዜ ታላቅ የክህሎት ማሳደግያና የስራ እድል ፈጠራ በአዲስ አበባ በሱማሌና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሩህ ተስፋ ሰንቀዋል:: ይህም ጀርመን...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከ10 ሺ የሚበልጡ ተገን ጠያቂዎች ኤርትራውያን ድንበሮች ዳግም በመከፈታቸው ወደ ኢትዮጵያ መጓዛቸው ታወቀ

ከመስከረም መባቻ 2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ ጀምሮ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ተዘባተው የነበሩ ድንበሮች በመከፈታቸው ከ10 ሺ የሚበልጡ ተገን (ጥገኝነት) ጠያቂ ኤርትራውያን መግባታቸው የተባበሩት መንግስታት ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በህገ ህገወጥ መንገድ በስደት ታንዛንያ የገቡት ኢትዮጵያውያን ድሰተኞች ወደ ኣዲስ-ኣበባ ተመለሱ

በህገ ወጥ መንገድ ወደ ደቡብ ኣፍሪቃ ለመግባት ለማቅናት ታንዛንያ ለገቡት 67 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እገዛ እንዳደረገ የአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት አስታውቀል። በተባበሩት መን...
ተጨማሪ ያንብቡ

በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሊቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

ከሊቢያ ወደ ሃገራቸው /ኢትዮፕያ/ የገቡት በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መስከረም 24 ቀን 2018 እ.ኤ.አ የአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፍያ ቦሌ አርፈዋል፡፡ 76 የሚሆኑት ከስደት ተመላሾች ሁሉም ከኢትዮ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ያለ ረዳት የቀሩ 63 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ድጋፍ ተደረገላቸው

ካለፈው ሓምሌ ጀምሮ በሶማሊያ ያለ ረዳት የቀሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡ ዕድሜአቸው ከ15 እስከ 48 የሆኑት 63 ስደ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለቱም የጋራ ድንበሮች ላይ ሕገ-ወጥ ስደትንና ሽብርተኝነትን የሚዋጋ ኃይል ሊያሰማሩ ነው፡፡

ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለቱም የጋራ ድንበሮች ላይ የሰዎች ዝውውርና ሽብርተኝነትን የሚዋጋ የጋራ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት ተስማሙ፡፡ በተጨማሪ ሁለቱም ወገኖች ሽብርተኝነትን፣ ሕገ- ወጥ ስደትንና የሰዎች ዝውው...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያና እንግሊዝ ለሥራ ፈጠራና ለታክስ ሕግ ማሻሻያ የሚውል የ115 ሚልዮን እርዳታ ተፈራረሙ

ሚኒስትር አብርሃም ተኸስተና ለዓለም አቀፍ ልማት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ አዲስ አበባ እርዳታው ሲፈራረሙ፡፡ ፎቶ፡ መስፍን ሰለሞን/ ዘ ሪፖርተር የእንግሊዝ መንግሥት በኢትዮጵያ 100,00...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

ሰለሳ ሁለት በግብፅ ተይዘው የነበሩ ኢትዮጵያውያን ህገ ወጥ ስደተኞች ጁን 11 ላይ ወደ ሀገራቸው እንደተመለሱ አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ዘግበዋል። የግብፁ ፕረዚደንት ዓብደል ፈታሕ ዓልሲሲ ለስደተኞቹ ...
ተጨማሪ ያንብቡ