በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በሊብያ በተቃራኒ ቡድኖች እየተካሄደ ባለ ውግያ ምክንያት አጣብቂኝ ውስጥ እንዳሉ ተገልፀዋል። ውግያው ወደ ከተማው እየተቃረበ ነው ተብለዋል። በጀነራል ካሊፋ ሃፍታር የሚመራው የሊብ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እና የምስራቅ አፍሪካ በየነ መንግስታት የጋራ ልማት ባለስልጣን (IGAD) በጋራ በመሆን ሕገወጥ ስደትን ለመከላከል የሚያስችል በኢትዮ–ኬንያ አዋሳ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ የባለስልጣናት ልኡካን ቡድን ወደ ፊልፕንስ በመጓዝ የሀገሪቱ የሰው ሀይል ስደት ምን እንደሚመስል ትምህርት ወስደዋል። ልኡካን ቡድኑ የፊሊፕንስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የጎበኘው ፌቡራሪ 27...
ተጨማሪ ያንብቡ
አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አይኦኤም እንደገለፀው ማርች 5 ቀን 2019 አዲስ የስደተኞች የግብአት ምንጭ በምስራቃዊ የሱዳን ክፍል ገዳሪፍ ከተማ ተከፍተዋል። ይህ በምስራቅ አፍሪካ ከተከፈቱት ማእከላት...
ተጨማሪ ያንብቡ
322 የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጃንዋሪ 29 እና 30/2019 ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህ የመመለስ ስራ የተከናወነው የአለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት...
ተጨማሪ ያንብቡ
ጃንዋሪ 17/2018 የኢትዮጵያ መንግስት አዲስ ህግ አፅድቀዋል። ህጉ በካምፕ ካሉ ስደተኞች ወደ አንድ ሚልዮን የሚጠጉትን ከካምፕ ዉጪ መኖር እና መስራት የምያስችል ህግ ነው። ይህ ውሳኔ ኢትዮጵያ የአለም...
ተጨማሪ ያንብቡ
በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመስራት ያቀዱ ኢትዮጵያውያን አዲስ በተዘጋጀው የመረጃ ማእከል ሄደው በማመልከት መገልገል እንደሚችሉ ተገለፀ። ይህ ፕሮግራም ወደ ውጭ አገር ሄደው መስራት ለሚፈልጉ ኢት...
ተጨማሪ ያንብቡ
የመን የሰብአዊ ቀውስ በበረ ታባትና ጦርነት ያደቀቃት ብትሆንም ወደ የመን የሚገቡት ስደተኞች ቁጥር በጣም ማሻቀቡ ተገለፀ። የአለም የስደተኞች ድርጅት (አይ.አ.ኤም) እንደገመተው ከሆነ በዚህ ዓመት 2018 ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ስደተኞችን ከአገር እንዲወጡ የሚገፋፉ ኩነቶችና ከስደት ለሚመለሱት ስደተኞች ከህብረተሰቡ ጋር ለመቀላቀል የሚያስቸግሩትን ለማሻሻል የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በኢትዮጵያ ሁለት ፕሮጀክቶችን እየከፈተ መሆ...
ተጨማሪ ያንብቡ