ጣልያን ያሉባትን 180 ስደተኞች ሌላ ሌላ የአውሮፓ ሀገራት ካልወሰድዋቸው ወደ ሊብያ ልትመልሳቸው መሆንዋን አስጠነቀቀች። በአውሮፓ ህር ስር የምትሰራ የጣልያን ሀገር የባህር ጠረፍ ጀልባ የሆነቸው ዲሲቶይ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ዘገባዎች እንደምያሳዩት በሊብያ ትሪፖሊ በሚገኘው ታረቅ አልማታር የተባለውን የስደተኞች ማእከል ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከፖሊስ ጋር ባነሱት ጠብ ረብሻ ተፈጥረዋል። የጠቡ መነሻ ወደ ሌላ ቦታ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ጣልያን 108 ስደተኞችን ይዛ ወደ ሊብያ በመመለስዋ ምክንያት ( rescued 108 migrants and returned them to Libya.) ዓለም አቀፍ ህግን እየጣሰች ነው ተብላለች። የስፔኑ የሁማኒተ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ፎቶ: የጣልያኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢዘኖ ማቨሮ ሚላንሲ ጣልያን እና ሊብያ የ 2008 friendship treaty በመባል የሚታወቀውን የጋራ ስምምነት ጁላይ 7 ላይ ማደሳቸው ታውቋል። ይህ ውል ስደተኞ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሊብያ የጠረፍ ጠባቂ ጀልባ፡፡ፎቶ፡ ማቲያስ ሞንሮይ/ በአውሮፓ ሕብረት የደህንነት አዋቂና የፖሊስ ግብረ አበር ሊብያ ወደ አውሮፓ የሚመጡት ሕገወጥ ስደተኞችን ለመግታት ከኢጣልያ 10 የጠረፍ ጠባቂ ጀልባዎ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ እንደገለፀው በዚህ ሶስት ወር ውስጥ በሊብያ የስደተኞች ማቆያ ማእከላት ያለ የስደተኞች ብዛት በዕጥፍ መጨመሩን ገልፀዋል። ህገ ወጥ ስደተኞች የጫኑ የወንበዴ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ጁላይ 17 ላይ ከሊብያ ባሀር ጠረፍ በ150 ኪ.ሜ ርቀት የጀልባ የአደጋ መድን ማተርያል እና የአንድ ሴት እንዲሁም የአንድ ወጣት ወንድ በሞት አፋፍ ላይ ተንሳፍፈው ተገኝተዋል። የ40 ዐመት ዕድሜ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የጣልያኑ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ማቲው ሳሊቪኒ ባህርን አቋርጠው አውሮፓ ለሚገቡ ስደተኞችን ለማስቆም የምያስችሉ ማእከላት በሊብያ ለማቋቋም በሚቻልባቸው ዕድሎች ከሊብያ መመሪዎች ባጋር ለመመከር ሊብያ ገብተዋ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ጁን 24 ላይ ወደ አንድ ሺ የሚጠጉ ስደተኞች የያዘ ጀልባ በሊብያ የባሀር ጠረፍ ሰራተኞች ከአደጋ ድነዋል። ኤኤፍፒ እንደዘገበው የአስር ሰዎች ሬሳም በባህሩ ተገኝተዋል። 948 አፍሪካውያን ስደተኞች ከትሪፖሊ...
ተጨማሪ ያንብቡ