ሶማልያዊ የ28 ዕድሜው ወጣት ራሱን እሳት ውስጥ በመክተት ራሱን አጥፍተዋል። ይህ የሆነው ኦክተበር 24/2018 ሲሆን በሊብያ ታሪቅ አልሲካ በተባለ ትሪፖሊ ውስጥ በሚገኘው የስደተኞች ማቆያ ማእከል ውስጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከ70 በላይ ከአደጋ የተረፉት ስደተኞች ወደ ሚሰራታ ከተማ ከተወሰዱ በኃላ ከህዳር 10/2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ ከጀልበዋ አንወጣም (አንለቅም) ስላሉ በሃይል እንዲወጡ እንደተደረገና በሊቢያ ውስጥ ወደ ጉዞ ከ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በኖቨምበር 2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ 17 ስደተኞች በጉዞ ላይ እያሉ ከሞቱ በኃላ የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮምሽነር /ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር/በዚህ ዓመት በሜዲትራንያን ባህር ጉዞ የሟቾች ስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከፕላስቲክ የተሰራችውና 100 ስደተኞችን አከባቢ ይዛ ስትጓዝ የነበረችው ጀልባ የድረሱልኝ ጥሪ ብታቀርብም በሊቢያ ጠረፍ ጠባቂ ባለስልጣኖች ችላ መባልዋን ተከትሎ በሊቢያ ጠረፍ አቅራቢያ ለሰዓታት በጭንቀት ላ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከሊቢያ ወደ ሃገራቸው /ኢትዮፕያ/ የገቡት በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መስከረም 24 ቀን 2018 እ.ኤ.አ የአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፍያ ቦሌ አርፈዋል፡፡ 76 የሚሆኑት ከስደት ተመላሾች ሁሉም ከኢትዮ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች ስደተኞችን በሚመለከት ከሰሜን አፍሪካ አገሮች ማለት ግብፅ፣ ቱኒዝያ፣ ሞሮኮና ሊቢያ ጋር ስምምነት ለመደራደር ዝግጁ ነን ብለዋል፡፡ ይህ የሆነውም የአውሮፓ ሕብረት በአውስትርያ ሳልስ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከኦገስት 26 ጀምሮ መካከለኛው ሜዲትራንያን ባህር ጥሎ በወጣ የህይወት አድን መርከብ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ከፍተኛ የሞት አደጋ ጥላ ስር እንዳሉ ዘ ጋርድያን ዘግበዋል። ለሰብአዊ ስራ ተብሎ...
ተጨማሪ ያንብቡ
እስከ አሁን ድረስ በ2018 ዓ.ም፣ የሊቢያ የጠረፍ ጠባቂዎች በሜዲቴራንያን ባህር በኩል ወደ አውሮፓ ጠረፎች ለመሻገር ያሰቡት 10,000 ስደተኞችን ከአደጋ በማዳን ጉዞኣቸውን በማቋረጥ ወደ ሊቢያ እንዲመለሱ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በአብዛኛው የሚገኙባቸው ስደተኞች ሊብያ የሚገኙ ስደተኞች ማእከል ላይ የአመፅ ሰልፍ አስነሱ። እነዚህ ስደተኞች እንደሚሉት ከሆነ ወደ አውሮፓ ለመሻገር በማሰብ ሊብያ ላይ የተያዙ...
ተጨማሪ ያንብቡ