ሊብያ ውስጥ ስደተኞች ለትርፍ ሲባል ታግቷል

ከአውሮፓ ህብረት ያፈተለከው መረጃ እደሚያመለክተው የሊብያ መንግስት ከስደተኛ ማጎርያ ካምፖች ትርፍ እያግበሰበሰ ነው። ሪፖርቱ ጨምሮ እንዳለው በአሁኑ ወቅት በሊብያ የሚደረገው የስደተኞች የማጎር እርምጃ አት...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ፤- በባህር ላይ ተገኝተው ወደ ሊብያ እንዲመለሱ በሚገደዱ ስደተኞች ላይ ከሊብያ ጋር የነበራት ስምምነት አድሳለች

አዲስ የተመረጠው የጣልያን መንግስት እንዳረጋገጠው ከሆነ፤ ሊብያና ጣልያን በ2017 እ. .ኤ. አ በባህር ላይ እያሉ በሊብያ የድንበር ጠባቂ ወታደር የተያዙ ስደተኞች ወደ የሰሜን አፍሪካዋ አገር ሊብያ የማጎ...
ተጨማሪ ያንብቡ

71 ስድተኞች ከ 4 ቀናት የባህር ላይ ቆይታ በኋላ ወደ ሊብያ ተመልሰዋል

በሕገ ወጥ ወደ ኤውሮጳ ለመጓዝ አስበው ለአራት ቀናት ያህል በባህር ላይ በመቆየት ህይወታቸውን አደጋ ላይ የነበሩ 71 ስደተኞች፤ በሊብያ የባህር ወሰን ጠባቂዎች ድነው መስከረም 29/2019 ወደ ሊብያ ተመል...
ተጨማሪ ያንብቡ

በጣልያን የባህር ዳርቻ ስደተኞች የጫነች ጀልባ በመስመጥዋ 13 ሴቶች ሞተዋል 8 ህፃናት ደግሞ የደረሱበት ጠፍቷል

የጣልያን የላምፖዶሳ ደሴት  ጠረፍ ጠባቂዎች፤ በጥቅምት 6/2019 ከሰጠመችው ጀልባ ላይ፤ 13 ሴት ስደተኞች አስከሬን አግኝተው ለማውጣት ችሏል። 8 ህፃናት የሚገኙባቸው ቀሪዎቹ በጀልባዋ የነበሩ ስደተኞች ደ...
ተጨማሪ ያንብቡ

71 ስድተኞች ከ 4 ቀናት የባህር ላይ ቆይታ በኋላ ወደ ሊብያ ተመልሰዋል

በሕገ ወጥ ወደ ኤውሮጳ ለመጓዝ አስበው ለአራት ቀናት ያህል በባህር ላይ በመቆየት ህይወታቸውን አደጋ ላይ የነበሩ 71 ስደተኞች፤ በሊብያ የባህር ወሰን ጠባቂዎች ድነው መስከረም 29/2019 ወደ ሊብያ ተመል...
ተጨማሪ ያንብቡ

ርዋንዳ ኣብ ሊብያ ንዝተዓግቱ ስደተኛታት ምቕባል ትቕጽል

ኣብ መዳጎኒ ማእከላት ሊብያ ዝጸንሑ 123 ስደተኛታት ብ 10 ጥቅምቲ ኣብ ኣህጉራዊ መዓርፎ ነፈርቲ ኪጋሊ ናይ ርዋንዳ ኣትዮም። እቶም ስደተኛታት ካልኣይ እብረ ናይ ርዋንዳ ኣብ ሊብያ ተፈናቒሎም ካብ ዘለዉ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን: ሊብያ በሚ ገኘው የስደተኞች ማጎርያ ጣብያ ውስጥ ስደተኞችን ደብድበዋል የተባሉት ሶስት ሰዎች ታሰራል

በሊበያ የስደተኞች ማጎርያ ጣብያ ውስጥ ስደተኖችን አስገድደው ደፍረዋል፣ ኢ–ሰብአዊ ድብደባ (ቶርች) ፈፅመዋል የተባሉ ሰስት ሰዎች፤ በጣልያን ፖሊስ ስር መዋላቸው ታውቀዋል፡፡ እነዚሁ አንድ ጊኒያዊ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሩዋንዳ በሊብያ የታገቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች አስተናግዳለሁ አለች

ወደ አውሮጳ ለመሻገር አስበው ሊብያ ከደረሱ በኋላ እዛው የታገቱና ማጎርያ ካምፖች ውስጥ የተጨናነቁ አፍሪካውያን ስደተኞች አሉ። እነዚህ ስደተኞች ላይ በሰዎች ከሚደርስባቸው የሰብአዊ መብት ገፈፋና ግፍ ባሻገ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የነብስ አድን ኦፕሬሽን በሜዲትራንያን ባህር እንደገና ተጀመረ

ኤስ.ኦ.ኤስ ሜዲተራንያንና ድንበር የለሽ ሃኪሞች የተባሉት አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፤ በሜዲትራንያን ባህር የሚከሰተው የህገ ወጥ ስድተኞች ነብስ አድን ስራ እንደገና መጀመራቸው አስታወቁ። እነዚህ ድ...
ተጨማሪ ያንብቡ