ጣልያን ህገ ወጥ ስደት ለመከላከል የምያስችል የተሽከርካሪ ድጋፍ ለቱንዝያ ሰጠች

የጣልያን መንግስት 50 የበረሀ ተሽከርካሪዎችን ለቱንዚያ ሰጠች። ይህ በሰሜናዊ የአፍሪካ ክፍል ለሚደረገው ህገ ወጥ ስደት ለመከላከል ታስቦ የተሰጠ ደጋፍ  መሆኑ ተገልፀዋል።   እነዚህ   50 4×4...
ተጨማሪ ያንብቡ

ወደ ስፔን ከሚገባ ስደተኛ ግማሹ ቀጥታዊ ግፍና በደል እንደሚደርስበት ይነገራል

ግማሽ ቁጥር ወደ ስፔን ምድር የሚደርሱ ከአፍሪካ በሜዲትራንያን በኩል የሚጓዙ ስደተኞች ቀጥታዊ የሆነ ግፍና በደል እንደሚደርስባቸው ይናገራሉ።   ከ1, 300 በላይ ስደተኞች እና አሳይለም ጠያቂዎችን ኢንተር...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ የስደተኞች ማእከል ውስጥ በተከሰተ ተቃውሞ ለብዙ ስደተኞች መጎዳት ምክንያት ሆነዋል

ፌቡራሪ 26 ላይ በሊብያ ትሪፖሊ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አንድ የስደተኞች ማእከል በተከሰተ የስደተኞች እና አሳይለም ጠያቂዎች ተቃውሞ የፀጥታ አካላት ተቃውሞውን ለማርገብ ባካሄዱት እንቅስቃሴ 50 ሰዎችን ጉዳት...
ተጨማሪ ያንብቡ

ፈረንሳይ ተጨማሪ ጀልባዎች ወደ ሊብያ የጠረፍ ጥበቃ አካላት ልትልክ ነው

የፈረንሳይ የመከላከያ ሚኒስትር ፌቡራሪ 21 ላይ ያወጣው መግለጫ እንደምያሳየው ሀገሪቱ ሊብያ እያደረገችው ላለች ህገ ወጥ ስደትን የመግታት ጥረት ለመደገፍ ስድስት ጀልባዎች ልትሰጥ ነው። ሚኒስትር መስርያቤቱ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኤርትራውያን ስደተኞች ከሊብያ ወደ ኒጀር እንዲዘዋወሩ ተደረገ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ፅ/ቤት እንደገለፀው በሊብያ ትሪፖሊ ከተማ   የአየር ማረፍያ የተገኙ 159 ኤርትራውያን ስደተኞችና አሳይለም ጠያቂዎች ሌላ ቦታ እስኪፈለግላቸው ድረስ ወደ ኒ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሺዎች የሚቆጠሩ ጣልያናውያን ዘረኝነትን ለማውገዝ ሰለማዊ ሰልፍ ወጡ

ከ 200,000 በላይ ሰዎች  የተሳተፉበት በሰሜናዊ የጣልያን ክፍል በሚላን ከተማ ማርች 2/2019 ዘረኝነትን ያወገዘ ሰለማዊ ሰልፍ  ተደርጓል። ሰልፈኞቹ ራይት ዊንግ ፓርት እያወጣቸው ያለ ፖሊሲዎችን ፍራቻ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ለ19 ቀናት ባህር ላይ የቆዩ ስደተኞች ወደ ወደብ በሰላም መውጣታቸው ተሰማ

49 ስደተኞች ለ19 ቀናት ሙሉ ባህር ላይ ቆይተው በስተመጨረሻ በሁለት የጀርመን ህይወት አድን መርከቦች ጃንዋሪ 9/2019 በሰላም በማልታ ወደብ ላይ እንድያርፉ ተደርጓል። እነዚህ ከዘጠኝ የአፍሪካ ሃገራት ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በ2018 ብቻ 15 ሺ ስደተኞች ከሞት እንዳዳነ የሊብያ የባህር ጠረፍ ሰዎች ገለፁ።

የሊብያ የባህር ላይ ጠባቂዎች ቃል አቀባይ ዴሰምበር  20 ላይ እንደገለፀው ባለፈው ዓመት ብቻ ከ15 ሺ በላይ ስደተኞች ወደ አውሮፓ በሚሄዱበት ሰዓት ከሚያጋጥማቸው ፈተና እንዳደንዋቸው ገልፀዋል። እንደ የተ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የኤርትራ ድያስፖራ አባላት በሊብያ በኤርትራውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ አወገዙ

ሊብያ ላይ ባሉ ብዛት ያላቸው የታገቱ ኤርትራውያን ስደተኞች ምክንያት 200 የኤርትራ ዲያስፖራ ተወካዮች ለአውሮፓ ህብረት ስሞታ አቅርበዋል። ስሞታው የታገቱትን ኤርትራውያን ይለቀቁ ዘንድ የሚጠይቅ ነው።   ...
ተጨማሪ ያንብቡ