ስፐይን በስደተኛ ሞት ምክንያት ህገወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪን በቁጥጥር ሰር አዋለች

ከሞሮኮ በመነሳት ወደ ስፐይን እያመራ በነበረው ጀልባ አንድ ስደተኛ በሞሞቱ ምክንያት ህገ ወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪ በስፐይን ባለስልጣኖች ቁጥጥር ስር መዋሉን ኤልሙነዶ የተባለ የስፐይን ጋዜጣ ሐምሌ 16 ባወ...
ተጨማሪ ያንብቡ

መሮኮና ስፔን በሕገ ወጥ የሰው ልጅ ኣዛዋዋሪዎች ላይ ባደረጉት ትግል የስደተኞች ቁጥር እንዲቀንስ ኣድርገዋል

በዚህ አመት በሞሮኮ በኩል ወደ ስፔይን የሚገቡት የሕገ ወጥ ስደተኞች ቁጥር በግማሽ ቀንሰዋል፡፡  የዚህ ምክንያትም ሁለቱ አገሮች ባደረጉት ጥረት የሕገ ወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪዎች ቡዱን እንዲበታተን እንዲፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በህገ ወጥ የሰዎች ድለላ የተጠረጠረ ቡድን በጣልያን ፍርድቤት የአስርት አመታት እስር ተፈረደበት

ኦገስት 2015 በአጋጠመው የጀልባ መገልበጥ አደጋ ምክንያት 49 ስደተኞች መሞታቸው ተከትሎ የተጠረጠረ በርክት ያሉ ሰዎች ያሉበት አንድ ቡድን ቅጣት ተፈረደበት። የጣልያን ከፍተኛ ፍርድቤት ለ ሶስት ህገ ወጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሞሮኮ ወደብ አከባቢ በደረሰው የጀልባ መገልበጥ አደጋ የብዙዎች ህይወት አለፈ

የሞሮኮ የባህር ሀይል እንደገለፀው ቢያንስ 45 ስደተኞች በሞሮኮ በኩል ወደ ስፔን ለማለፍ ፈልገው እየተንቀሳቀሱ በነበሩበት ወቅት በአጋጠመ አደጋ ህይወታቸው አልፈዋል።  እነዚህ ህፃናት እና እርጉዝ እናቶች ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ወደ ስፔን ከሚገባ ስደተኛ ግማሹ ቀጥታዊ ግፍና በደል እንደሚደርስበት ይነገራል

ግማሽ ቁጥር ወደ ስፔን ምድር የሚደርሱ ከአፍሪካ በሜዲትራንያን በኩል የሚጓዙ ስደተኞች ቀጥታዊ የሆነ ግፍና በደል እንደሚደርስባቸው ይናገራሉ።   ከ1, 300 በላይ ስደተኞች እና አሳይለም ጠያቂዎችን ኢንተር...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሞሮኮ በ2018 ወደ አውሮፓ በመሄድ ላይ የነበሩ 89,000 ስደተኞች አስቀርታለች

የሞሮኮ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ጃንዋሪ 17/2019  ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው ሀገሪቱ 89 ሺ ህገ ወጥ ስደተኞች በህገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ ከመሄድ አስቀርታለች።  ይህ ቁጥር ወደ አውሮፓ ለመሄድ አ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሞሮኮ-ስፔን መስመር የስደተኞችን ሞት መጨመሩ ተነገረ

የደቡባዊ አውሮፓ ሃገራት ስደተኞች የሚያልፉባቸው የጠረፍ መንገዶች በአግባቡ ማስተዳደር ባለመቻላቸው ምክንያት ብዙ ስደተኞች አደገኛው የመንገድ ምርጫ ተከትለው መሄድ ቀጥለዋል።   የአውሮፓ ህብረት እና አባል...
ተጨማሪ ያንብቡ

የስደተኞች ፍልሰት መደበኛ ዋስትና ያለው እንደሚያደርግ የታመነበት ስምምነት በ164 ሃገሮች ድጋፍ አገኘ

የደተኞችን ደህንነትና መብት የሚያስጠብቅና ህገ–ወጥ ስደትን የሚያስቀር ከ 193 አባል ሃገራት 164 ሃገራት የደገፉት ዓለም አቀፍ ስምምት በኖሮኮ ማራካሻ ታሕሳስ 10/2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ ተፈር...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሴት ስደተኞች በሞሮኮ የደህንነት ሃይሎች የፆታ ጥቃትና እንግልት እንደሚገጥማቸው ተገለፀ

ከሰሃራ በታች ካሉት የአፍሪቃ ሃገራት የሚሰደዱ ሰዎች በተለይም ሴቶች በሞሮኮ የፀጥታ ሃይሎች ለተለያዩ ኣካላዊና ስነ–ኣእምራዊ ጥቃቶችና እንግልት እንደሚጋለጡ የአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች...
ተጨማሪ ያንብቡ