ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ከስደት ተመላሾችና ሕገ-ወጥ ስደተኞች ኑሮ መሻሻል በኢትዮጵያ እየሰራ ነው

ስደተኞችን ከአገር እንዲወጡ የሚገፋፉ ኩነቶችና ከስደት ለሚመለሱት ስደተኞች ከህብረተሰቡ ጋር ለመቀላቀል የሚያስቸግሩትን ለማሻሻል የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በኢትዮጵያ ሁለት ፕሮጀክቶችን እየከፈተ መሆኑ አስታውቃል፡፡

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ በአዲስ አበባ ውስጥ መቀመጫው ከሆነው የወረቀት ፋብሪካ ፔንዳ ማኑፋክቸሪንግ (ማምረቻ) ከተባለው ድርጅት ስምምነት መፈራረሙ አስታውቃል፡፡ ይህ የወረቀት ማምረቻ ፋብሪካ የወዳደቁትን ወረቀቶች ቆሻሻና የተጣሉት በመሰብሰብና እንደገና ወረቀት በማምረት ስራ ላይ በሚሰማሩ 25 ሴት ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ ዓረብያ ለተመለሱት የስራ እድል እንደሚፈጥር ታውቋል፡፡

ፔዳል የተባለው የወረቀት ማምረቻ ፋብሪካ የተቋቆመው 2014 / .. በአንድ ኔርዌይ ተወላጅና መቀመጫቸው ስካንዲኔቭያ የሆኑ ኢንቨስተሮች በወረቀት ማምረት ስራ ላይ የተሰማሩት ሲሆን 7000 /ሰባት / ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶች ለሚሰበሰቡት ቆሻሻ ወረቀቶች ክፍያ በማድረግ መልሶ ወረቀት በማምረት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከመቶ ሚልዮን የአሜሪካ ዶላር የሚበልጥ የጥሬ ዕቃ ለወረቀት ኢንዱስትሪ በየዓቱ እንደምታስወጣና ከዚህም 5 በመቶው ብቻ እንደገና እንደምታመረት ይታወቃል፡፡ በንፅፅር ኬንያ 15 በመቶ ከቆሻሻ ወረቀቶችዋ እንደገና ጥቅም ላይ እንደምታውል ይታወቃል፡፡    

በተጨማሪም የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ተጨማሪ ስምምነት 48 ትምህርት ቤቶች 25 የወጣቶች ማእከላት ጋር የአቻ ለአቻ ትምህርትና የአኗኗር ዘዴ 312 ተማሪዎችና አስተማሪዎች ስልጠና ለመስጠት የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡

ኢትዮጵያ ከአፍሪቃ ሃገሮች ስደተኞችን በማስጠለል ሁለተኛ ደረጃ የያዘች መሆኑዋ በሚልዮን የሚቆጠሩ ከኤርትራ ደቡብ ሱዳን ከሱዳብንና ሶማልያና የመን የተጠለሉባት ሃገር ናት፡፡ አብዛኞዎቹ ወደ አውሮፓ ሳውዲ ዓረብያና ደቡብ ኣፍሪቃ በህገወጥ መንገድ ለመሄድ እንደሚፈጉና እንደሚሞክሩ ይታወቃል፡፡ በመተላለፍያ ኬላዎችና በመዳረሻ ቦታዎች  የሚደረገ ጥብቅ ቁጥጥር በመጠናከር ምክንያትና ከሳውዲ ዓረብያ ወደ አገራቸው የመመለስ (የማባረር) ስራ በመጠናከሩ ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በየወሩ 10000 (አስር ) ከስደት ተመላሾች ትቀበላለች (ታስተናግዳለች) እነዚህ ከስደት ተመላሾች አብዛኛው ገንዘባቸው ለመጓጓዝ ስለሚከፍሉት ወደ አገራቸው የሚመጡት ባዶ እጃቸው ስለሆነ ወደ ሕብረተሰቡና ወደ አዲሱ ማህበሰብ ለመቀላቀል እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ይህም የኑሮ ሁኔታቸውን ለማሻሻል ዕድል ይፈጥርላቸዋል፡፡

የአውሮፓ ህብረትና ሌሎች ዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የሙያ ስልጠናና የስራ እድል ፈጠራን ለማመቻቸት እየሰራ መሆኑና ይህም ለወጣቱ ወደ ውጭ ሃገራት በመሰደድ ምክንያት የሆኑትን የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ ሲሆን ወጣቶች ያሉትን ችግሮች ቢነገረውም አለመስማቱ ነው፡፡ 2017 / .. ብቻ የወጣቶች የስራ አጥነት ችግር መጠን 7.43 በዓመት ነው፡፡ እንደ ዓለም አቀፍ የስራ ስምሪት ዘገባ

TMP – 16/11/2018

ፎቶ: አይ..ኤም።  ኢትዮጵያውያን ከስደት ተመላሾች በወረቀት ማምረቻ ስራ ላይ አዲስ አበባ።