ሊብያ: በእስር በየቶች የሚገን ስድተኞች በአየር ድብደባ ተገደሉ

በሓምሌ 3 እ.ኤ.አ በሊብያ በሚገኝ የስደተኞች እስር ቤት ላይ በተካሄደው የአየር ድብደባ ቢያንስ 53 ስደተኞች ሲሞቱ ከ130 በላይ ደግሞ ቆስለዋል። በትሪፖሊ አቅራብያ የሚገኘው የታጁራ እስር ቤት ከ600 ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በአውሮፓ ውስጥ ቤተሰብ ጋር ማገናኘት ይበልጥ አስቸጋሪ ሆኗል

በአውሮፓ የሚወጡ ያሉትን ቤተሰብ መልሶ ማገናኘት ህጎች በመጸንከራቸው ስደተኞች ከቤተሰቦቻቸው ጋር የመቀላቀልን ሁኔታ ኣስቸጋሪ እየሆነ ነው። ከእነዚህ መካከል አንዱ የኤርትራ ስደተኛ የሆነች ከ 2010 ጀምራ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአፍሪካ ቀንድ ስደተኞች ወደ ሀገር ቤታቸው ይመለሱ ዘንድ ተጨማሪ ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው

የአፍሪካ ቀንድ ህገ ወጥ ስደተኞች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ፈቃደኛ ከሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ ሊደረግላቸው መሆኑ ተገለፁ። መይ 2019 ላይ አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አይኦኤም እንዳለው የአውሮፓ ህብረት ለዚ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ ታግተው ያሉ ስደተኞች በሀገሪቱ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት የምግብ ዋጋ ጭማሪ ገጥሞዋቸዋል።

በሊብያ ትሪፖሊ ከተማ በተላለዩ የስደተኛ ማቆያ ማእከላት ውስጥ እየኖሩ ያሉ ስደተኞች  በሀገሪቱ እየቀጠለ ባለ ግጭት ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የምግብ የዋጋ ጭማሬ ተከስቶባቸዋል። እንደ አልጀዚራ ዘገባ ከሆነ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ ያለ ጦርነት ወደ ትሪፖሊ እየተቃረበ በመምጣቱ ምክንያት የታገቱትን ስደተኞች አደጋ እያንዣበባቸው ነው ተባለ

በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በሊብያ በተቃራኒ ቡድኖች እየተካሄደ ባለ ውግያ ምክንያት አጣብቂኝ ውስጥ እንዳሉ ተገልፀዋል። ውግያው ወደ ከተማው እየተቃረበ ነው ተብለዋል። በጀነራል ካሊፋ ሃፍታር የሚመራው የሊብ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሕገወጥ ስደትን ለመግታት ያስችል የመጀመሪያው ቢሮ በኢትዮ- ኬንያ አዋሳኝ ድንበር ላይ ተከፈተ

የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እና የምስራቅ አፍሪካ በየነ መንግስታት የጋራ ልማት ባለስልጣን (IGAD) በጋራ በመሆን ሕገወጥ ስደትን ለመከላከል የሚያስችል በኢትዮ–ኬንያ አዋሳ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ የስደተኞች ማቆያ ማእከላት ያለ የምግብ ችግር አሁንም እየጨመረ ነው

መድስንስ ሳንስ ፍሮንቴሪስ (MSF) የተባለ የህክምና እርዳታ የሚሰጥ ተቋም ማርች 21ቀን 2019   በትሪፖሊ ሳቢ በተባለ የማቆያ ማእከል ያሉ ስደተኞች ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረትና የክብደት መቀነስ ችግ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አዲስ የስደተኞች የግብአት ማእከል፡ በምስራቅ ሱዳን

አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አይኦኤም እንደገለፀው ማርች 5 ቀን 2019 አዲስ የስደተኞች የግብአት ምንጭ በምስራቃዊ የሱዳን ክፍል ገዳሪፍ ከተማ ተከፍተዋል።    ይህ በምስራቅ አፍሪካ ከተከፈቱት ማእከላት...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሱዳን የፀጥታ ሀይሎች በደቡባዊ ዳርፉር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ ወጥ የሰው ልጅ ነጋዴዎች በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ተሰማ

ማርች 2/2019 ላይ የሱዳን የፀጥታ አካላት ህገ ወጥ ስደተኞችን ወደ ሊብያ ለመውሰድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ ወጥ የሰው ልጅ ነጋዴዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ።   የደቡባዊ ሱዳን መስተዳድር ሉቴናል ኮ...
ተጨማሪ ያንብቡ