ስደተኞች በፈረንሳይ

በአሁን ሰዓት በፈረንሳይ ሀገር በህገ ወጥ ስደተኛነት ይኖራሉ? በሌላ አነጋገር ወደ ፈረንሳይ የገቡት በህገ ወጥ መንገድ ማለትም ህጋዊ ሰነዶች ሳያሟሉ እና የይለፍ ወረቀት ሳይዙ ነው።

በፈረንሳይ ሀገር በህገ ወጥመንገድ እየኖሩ ያሉ ስደተኛ ከሆኑ የህክምና አገልግሎት፣ አኮሜዴሽን አልያም የግብይት ችግሮች እየገጠምዎት ይሆናል። ይህ እየሆነ ያለው  ፈረንሳይ ሀገር ለመኖር እና ለመስራት የምያስችል ፈቃድ ስለሌሎዎት ነው። ሁኔታዎ ትኩረት የሚሻ ነው።

ዘማይግራንት ፕሮጀክት የህገ ወጥ ስደት አስከፊነት በተለይ ደግሞ እንግልዝ ሀገር ሊገጥም ስለሚችል ችግር መረጃዎችን ለመስጠት እና ያሉት ህጋዊ አማራጮችን ለማሳየት  ዓላማ አንግቦ ተነስተዋል።

ስለሆነም ምን እንደሚሻልዎ መረጃ እና ምክር የፈለጉ እንደሆነ አሁኑኑ በሚከተለው አድራሻ ያግኙን፤ የስደተኞች ጉዳይ ቡድናችን እና ባለሞያዎቻችን ያግዝዎታል።

ከ ሰኞ እስከ ዐርብ ከጥዋቱ 9 ሰዓት እስከ ምሽቱ 5 ሰዓት ኣገኙን።

ከክፍያ ነጻ በሆነ ስልክ ቁጥራችን 0805-081927 ይደዉልልን

በ +33 (0) 602086089 በዋትሳብ፡ ቴለግራም ወይም ቫይበር ያነጋግሩን።

የምናካሂደዉን ሁሉም ምክክሮች በምስጢር የተጠበቁ ናቸው።

የህገ ወጥ ስደት አደጋዎች

በህገ ወጥ የሰው ልጅ ንግድ የተሰማሩ አካላት በጀልባ፣ ባቡር፣ በመኪናና ሌሎች...
ተጨማሪ ያንብቡ

ድህንነቱ የጠበቀ እና ህጋዊ አማራጭ

እና ህጋዊ አማራጭ በዙ ስደተኞች በህገ ወጥ መንገድ የሚሄዱት ብቸኛው መንገድ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ህይወት በእንግሊዝ ሀገር

በህገ ወጥ መንገድ ወደ እንግሊዝ ሀገር ለመሄድ አስበው ይሆናል። ይሁንና ወደ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ለሌላ ያካፍሉ