የእንገሊዝ ቻናል በማቋረጥ ላይ ለነበሩ ስደተኞች ድጋፍ አድርጋቹኋል የተባሉ ሁለት ፈረንሳውያን ታሰሩ

ሁለት ፈረንሳውያን ስደተኞች በእንግሊዝ ቻናል አድርገው ወደ እንግሊዘ እንዲገቡ በማገዛቸው ምክንያት በእስር እንዲቀጡ ተደርጓል። ከሁለቱም ሰዎች አንዱ በጥቅም ላይ የዋለች ጀልባ ባለቤት ሲሆን እስከ 39 የሚ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በፓሪስ አየር መንገድ ተርሚናል በሀይል ወደ ሀገር ቤት አንመልስም ያሉ በመተዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ሰለማዊ ሰልፍ አደረጉ

በመተዎች የሚቆጠሩ ህገ ወጥ ስደተኞች በፈረንሳይ መዲናዋ ፓሪስ ከተማ አየር መንገድ ተርሚናል ውስጥ በመሰባሰብ ተቃዉሞአቸው አሰትመተዋል። እነዚህ በሀይል እየተመለሱ ያሉ ስደተኞች የአሳይለም ጥያቄአቸው ተቀባ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የፈረንሳይ የባህር ላይ ጥበቃ ሀይሎች የእንግሊዝ ቻናል አልፈው ለመሄድ የሞከሩ ዘጠኝ ስደተኞችን በቁጥጥር ስር አውለዋል።

መይ እሁድ 19 ቀን 2019 ዘጠኝ ስደተኞች በመያዝ በእንግሊዝ ቻናል በኩል ወደ እንግሊዝ በመሄድ ላይ የነበረ ትንሽ ጀልባ በቁጥጥር ስር ውላለች። አንድ ህፃን የሚገኝባቸው እነዚህ ስምንት ሰዎች ራሳቸው ኢራ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሌሎች 42 ስደተኞችን በእንግሊዝ የጠረፍ ሀይሎች መያዛቸውን ተሰማ

መይ 11 ቀን የቅዳሜ እና እሁድ ቀናት ላይ በህገ ወጥ መንገድ ወደ እንግሊዝ ሃገር ለመግባት አስበው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 42 ስደተኞች የእንግልዝ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው አስታወቀ። ስደተኞቹ በወሰን...
ተጨማሪ ያንብቡ

በፈረንሳይ የምትገኝ ትንሽ ከተማ አሳይለም ጠያቂዎችን ወደ ስራ እንዲሰማሩ በማድረግ ላይ ነች።

ፈረቴ በመባል የምትጠራው ከ800 የማይበልጥ ህዝብ የሚኖሩባት በምስራቃዊ የፈረንሳይ ክፍል የምትገኝ ከተማ ነች። ይህች ከተማ አሳይለም ጠያቂዎችን አርሂቡ ብላ በመቀበል ስትሆን እስካሁን የገባ ስደተኛ የህዝቧ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የፈረንሳይ ከተማ ከንቲባዎች ተጨማሪ ለስደተኞች የሚሆን አቅርቦት ጠየቁ  

13 የፈረንሳይ የተለያዩ ከተማ ከንቲባዎች ለአሳይለም ጥያቂዎች የሚሆን አቅርቦት እንዲሟላላቸው ለሀገሪቱ መንግስት ይፋዊ ደብዳቤ ፅፈዋል። አፕሪል 23 ቀን 2019 ላይ የተፃፈውን ይሄንን ደብዳቤ “እኛ ከንቲ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የእንግሊዝ መንግስት በጀልባ ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ ስደተኞች እየመለሰ ነው፤ ህጋዊ ያልሆነውን ጉዞ ድጋፍ በማድረግ የተጠረጠረ ግለሰብ ሊቀጣ ነው።

በኬንት በኩል ወደ እንግሊዝ ሀገር በመግባት ላይ የነበሩ ሰላሳ ስድስት ስደተኞች በሀገሪቱ የወሰን ጥበቃ ሀይሎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ስደተኞቹ በዱብሊን ሬጉሌሽን መሰረት ወደ ፈረንሳይ እና ሌሎች የአውሮፓ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የፈረንሳይ ፍርድቤት የህፃን ስደተኞች ዕድሜ የምያሳይ የአጥንት ምርመራ ተግባራዊ ማድረግን ፈቀደ

በፈረንሳይ ሀገር ያሉ ህፃን ስደተኞች ለህፃናት የሚሰጠውን የተለየ እንክብካቤ  እንድያገኙ አልያም እንዲነፈጉ የምያስችል የተለየ የአጥንት ዕድሜ ምርመራ በመምጣቱ ምክንያት ለሀገሪቱ ባለስልጣናት ምቹ ሁኔታ ፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ፈረንሳይ በካልያስ አከባቢ የሚገኘው የስደተኞች ካምፕ አፈረሰች

ማርች 12 ቀን 2019 ፖሊስ ህገ ወጥ የስደተኞች ካምፖች ለማፍረስ እየተንቀሳቀሰ ቆይቶ በካሊስ አከባቢ የነበረ ወደ 200 የሚጠጉ ስደተኞች የሚኖሩበት ካምፕ ማፍረሱን ተሰማ።   ይህ ቮሮተይርስ ወይም ቸሚን...
ተጨማሪ ያንብቡ