ማርች 1 ቀን 2019 በዋለው ችሎት የፈረንሳይ ፍርድቤት በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሱ ሁለት ኢራቃውያንና አንድ ኢራናዊ ተከሳሾች የፍርድ ውሳኔ ጣለባቸው። የቡዱኑ መሪ እንደሆነ የታመነበት የ32 ዓ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ፈረንሳይ ብቻውን ለሚኖረው አፍጋናዊ ስድተኛ ልጅ 15000.00 ዩሮ እንዲከፍል የአውሮፓ ህብረት ሰብአዊ መብቶች ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ። ይህ ቅጣት የተላለፈው በካሬስ ፈረንሳይ በግዝያዊ የስድተኞች ካምፕ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የፈረንሳይ የመከላከያ ሚኒስትር ፌቡራሪ 21 ላይ ያወጣው መግለጫ እንደምያሳየው ሀገሪቱ ሊብያ እያደረገችው ላለች ህገ ወጥ ስደትን የመግታት ጥረት ለመደገፍ ስድስት ጀልባዎች ልትሰጥ ነው። ሚኒስትር መስርያቤቱ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የፈረንሳይ ባለስልጣናት ማርች 3 ላይ እንደገለፁት ወደ 63 የሚጠጉ ስደተኞች የካሊስን ወደብ ሰብረው ለመግባት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ዉለዋል። ከእነዚህ ስደተኞች አብዛኛዎቹ አፍጋኒስታውያን፣ ፓኪስታናውያን፣...
ተጨማሪ ያንብቡ
በሰሜናዊ ፈረንሳይ የሚገኙት ስደተኞች የእንግሊዝ የባህር ወሽመጥ ለማቋረጥ በተደጋጋሚ ህይወታቻውን አደጋ ውስጥ ይጥላሉ። ዓዚዝና መሪየም የተባሉት ባልና ሚስት ቢያንስ ለሃያ ግዜ ያህል ያደረጉትን ሙከራ መክ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ፎቶ ዶች ቬለ 250 ህፃናት በአስቸጋሪና ብርዳም ወቅት በፈረንሳይ ሰሜናዊው ዳርጃ ሲዲኬ (ትክክለኛ ስሙ አይደለም) የ14 ዓመት አፍጋኒስታዊ ስደተኛ ሲሆን በሰሜናዊ ፈረንሳይ የሚገኝ የስደተኞች መጠለያ የሚኖ...
ተጨማሪ ያንብቡ
አሕመድ ዓሊ ህጋዊ ያልሆነ ኢራናዊ ስደተኛ ሲሆን አይቲቪ ለተባለው የዜና ወኪል ባደረገው ንግግር ከሚስቱና ከሁለት ልጆቹ ጋር ወደ እንግሊዝ አገር ለመሰደድ ወይ ለመሻገር በካሌስ ፈረንሳይ እንደሚኖር ገልፀዋል...
ተጨማሪ ያንብቡ
በያዝነው የፈረንጆች አመት ፌብራሪ 14 ላይ በሁለት ቀላል ጀልባዎች የእንግሊዝ ጠረፍ ለማቋረጥ አስበው ሲጓዙ የነበሩ 10 ስደተኞች ተይዘዋል። እነዚህ ስደተኞች ወደ ፈረንሳይ አልያም ወደ ሌላ የአውሮፓ ህብረ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ዘለካል እንደዘገበው ከሆነ በፈረንሳይ አልፕስ አንድ ስደተኛ በቅዝቃዜ ምክንያት መንገዶች ላይ ወድቆ በልብ በሽታ ህይወቱ አልፎ ተገኘ። ይህ ስደተኛ ጣልያንን ለመሻገር አስቦ በአልፕስ አከባቢ እንደደረሰ...
ተጨማሪ ያንብቡ