ጀርመን አውሮጳዊ የሆነ ወጥ የጋራ የጥገኝነት ፖሊሲ እንዲቀረፅ ተማፀነች

የማእከላዊ ባህርን የጋራ ድንበር ወደሚጋራ የአውሮጳ ሃገሮች የሚሄደው የአዲስ ስድተኞች ብዛት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ የአውሮጳ አባል ሃገራት የጋራ የሆነ ወጥ የጥገኝነት ፖሊሲ በአንድነት እንደሚ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ስፐይን በስደተኛ ሞት ምክንያት ህገወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪን በቁጥጥር ሰር አዋለች

ከሞሮኮ በመነሳት ወደ ስፐይን እያመራ በነበረው ጀልባ አንድ ስደተኛ በሞሞቱ ምክንያት ህገ ወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪ በስፐይን ባለስልጣኖች ቁጥጥር ስር መዋሉን ኤልሙነዶ የተባለ የስፐይን ጋዜጣ ሐምሌ 16 ባወ...
ተጨማሪ ያንብቡ

መሮኮና ስፔን በሕገ ወጥ የሰው ልጅ ኣዛዋዋሪዎች ላይ ባደረጉት ትግል የስደተኞች ቁጥር እንዲቀንስ ኣድርገዋል

በዚህ አመት በሞሮኮ በኩል ወደ ስፔይን የሚገቡት የሕገ ወጥ ስደተኞች ቁጥር በግማሽ ቀንሰዋል፡፡  የዚህ ምክንያትም ሁለቱ አገሮች ባደረጉት ጥረት የሕገ ወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪዎች ቡዱን እንዲበታተን እንዲፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሞሮኮ ወደብ አከባቢ በደረሰው የጀልባ መገልበጥ አደጋ የብዙዎች ህይወት አለፈ

የሞሮኮ የባህር ሀይል እንደገለፀው ቢያንስ 45 ስደተኞች በሞሮኮ በኩል ወደ ስፔን ለማለፍ ፈልገው እየተንቀሳቀሱ በነበሩበት ወቅት በአጋጠመ አደጋ ህይወታቸው አልፈዋል።  እነዚህ ህፃናት እና እርጉዝ እናቶች ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ወደ ስፔን ከሚገባ ስደተኛ ግማሹ ቀጥታዊ ግፍና በደል እንደሚደርስበት ይነገራል

ግማሽ ቁጥር ወደ ስፔን ምድር የሚደርሱ ከአፍሪካ በሜዲትራንያን በኩል የሚጓዙ ስደተኞች ቀጥታዊ የሆነ ግፍና በደል እንደሚደርስባቸው ይናገራሉ።   ከ1, 300 በላይ ስደተኞች እና አሳይለም ጠያቂዎችን ኢንተር...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሞሮኮ-ስፔን መስመር የስደተኞችን ሞት መጨመሩ ተነገረ

የደቡባዊ አውሮፓ ሃገራት ስደተኞች የሚያልፉባቸው የጠረፍ መንገዶች በአግባቡ ማስተዳደር ባለመቻላቸው ምክንያት ብዙ ስደተኞች አደገኛው የመንገድ ምርጫ ተከትለው መሄድ ቀጥለዋል።   የአውሮፓ ህብረት እና አባል...
ተጨማሪ ያንብቡ

በዚህ ዓመት በሜዲትራንያን የስደተኞች ሞት ከሁለት ሺ እንደሚያልቅ ታውቃል

በኖቨምበር 2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ 17 ስደተኞች በጉዞ ላይ እያሉ ከሞቱ በኃላ የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮምሽነር /ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር/በዚህ ዓመት በሜዲትራንያን ባህር ጉዞ የሟቾች ስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሞሮኮ ባህር ሃይል የስደተኞች ጀልባ ተኩሶ አንድ ልጅ አቆሰለ

ኦክተበር 10/2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ  የሞሮኮ የባህር ሃይል ስደተኞችን ጭና ከሰሜን አፍሪቃ ሃገር ወደ ስፔን ስተጓዝ ወደ ነበረች አንድ ጀልባ ተኩሶ አንድ የ16 ዓመት ልጅ ማቁሰሉ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስን ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ስፔን የስደተኞች ማዳረሻ ከሆነነች ወዲህ ብዙ ስደተኞችን ከሞት እየዳኑ ነው።

ፎቶ: አፍሪካውያን ስደተኞች በባርሴሎና፡ ስፔን ሰው በሌላቸው ህንፃዎች ስር ተኝተዋል፤ መይ 24/2015   የስፔኑ የባህር ላይ ድህንነት ሰው የሆነው ሳልቫሜንቶ ማሪትሞ እንዳለው በትንሹ 479 ስደተኞች በጁ...
ተጨማሪ ያንብቡ