በሊብያ ስደተኞች ካምፕ ውስጥ እየተደረገ ያለ የአደጋ ጊዜ አስቸኳይ እርዳታ!

The Mixed Migration Working Group (MMWG) የተባለ በስደተኞች ዙርያ የሚሰራ ተቋም እንደዘገበው ከትሪፖሊ በ 115 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኝ ዝዋራ ተብላ በምትጠራ የመንግስት የስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሊቢያ የባህር ዳርቻ ጠባቂዎች የ NGO ጀልባዎችን ስደተኞቸን ከማዳን አስቆሙ

ሁለት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች/መያድ/ ሪፖርት እንዳደረጉት የሊቢያ የባህር ዳርቻ ጠባቂዎች ሰዎችን ለማዳን የስደተኞቹን ጀልባዎች እንዳይቀርቡ ከልክለዋቸዋል፡፡ እንደ ኤኤፍፕ ፎቶግራፈር በግንቦት 6 የመያ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጀርመን ስደተኞችን መመለስ ልታፋጥን ነው፡፡

በጀርመን ውስጥ ያሉ የፖሊስ መኮንኖች የ23 አመቱን ቶጎዋዊ ስደተኛ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ለማድረግ ከስደተኛ ቡድኖች ጋር ለ3 ቀን ከተደረገ ግጭት በኃላ በደብቡ ፣ ኢልዋንገን ከተማ ውስጥ ያለን የስደተኞች ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ባህር ላይ የጠፉ ስደተኞች ለመለየት የሜድትራንያን ሀገሮች እቅድ አውጥተዋል፡፡

እንደ አለም አቀፍ ኮሚሽን ለጠፉ ሰዎች /አይሲኤምፒ/ ሚያዝያ 18 ዘገባ መሰረት 4 የአውሮፓ ሜድትራንያን ሀገራት ወደ አውሮፓ በባህር አደገኛ ጉዞ በሚያደርጉበት ጊዜ የሞቱ ወይም የጠፉ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኦስትሪያ ሞባይል ስልኮችን እና ጥሬ ገንዘብ ከስደተኞች ለመውረስ ውጥን ይዛለች

በሚያዝያ 18 የኦስትሪያ ካቢኔት ባለስልጣናት የጥገኝነት ጥያቄዎችን ስልክ እና ጥሬ ገንዘብ እስከ ዩሮ 840 እንዲወርሱ እና ውድቅ የተደረጉ ጥገኝነት ጠያቂዎች አገሪቱ ውስጥ መቆየት አስቸጋሪ እንዲሆንባቸው ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከሊቢያ በራስ ፍቃድ የመመለስ ጭማሪ በማሳየቱ ሳቢያ የማቆያ ተቋማት መዘጋት ጀመሩ

የስደተኞ አለም አቀፍ ድርጅት/ አይኦኤም/ ሪፖርት እንዳደረገው 23,302 ስደተኞች ከሊቢያ ወደ ትውልድ አገራቸው ድርጅቱ ባለው የበጎ ፍቃድ በጎ አድራጎት ተመላሾች/ ቪኤችአር/ ፕሮግራም መሰረት ከጥር 201...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአፍሪካ ስደተኞች የመን ውስጥ ጥቃት ገጥሟቸዋል

የፎቶክሬዲት፡ 2008 ቫይስ ኒውስ ቱናይት ኤችቢኦ – ቡራይካ የስደተኞች ማቆያ ተቋም የኤደን አስተዳደር – የመን. በሚያዚያ 18 ሮይተርስ ለሂዩማን ራይትስ ዋች (HRW) እና UNHCR (...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሊቢያ ባህር ወደብ ጠባቂዎች የ11 ስደተኞችን አካል ሰብስበዋል

የሊቢያ ባህር ወደብ ጠባቂዎች ከሳብራታ ከተማ ከትሪፖሊ በምእራብ በኩል 70 ኪ.ሜ ርቆ በሚገኘው የሊብያ ወደብ በኩል ወደ ጣሊያን ለማቋረጥ ሲሞከሩ ህይወታቸው ያለፈን የ11 ስደተኞች አካል በሚያዝያ 22 መሰ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣሊያን ውስጥ ያሉ ስደተኞች ጥበቃ ያንሳቸዋል

ሴንትሮ አስታሊ የተባለ, ለስደተኞች ድጋፍ የሚሰጥ የጄሱት ማእከል, ጣሊያን ውስጥ ያሉ ስደተኞች የሚያሳልፉትን ችግር የሚተነትን አዲስ ሪፖርት አሳተመ፡፡ ሪፖርቱ እንደሚገልፀው አውሮፓ ውስጥ ጥበቃ ለማግኘት ...
ተጨማሪ ያንብቡ