ወደ አውሮፓ የሚጓዙ ስደተኞች ከፍተኛ ስጋቶች እየገጠማቸው ነው፡፡

የፎቶ ባለቤት፡ ዩኒስኤፍ ጆርጅ ኤፍ. – ግሪክና ዩጎዥላቪያ ሪፐብሊክ መቆዶኒያ በሚያገናኝ የባቡር መንገድ ስደተኛ ሴት ወንድ ህጻን ልጅ ታቅፋ ስትጓዝ ህጻን ሴት ልጅ የጃኬቷን ጀርባ ይዛ ስትከተል ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ ስደተኞችን እና ማህበረሰቡን ለመደገፍ ስትራቴጂ ተገበረች

ኢትዮጵያ የ10 አመት አጠቃላይ የስደተኞች ምላሽ ስትራቴጂ ትግበራ ላይ መሻሻል እያሳየች ሲሆን ስደተኞችን እንደሚጠቅም እና ለተቀባዩ ማህበረሰብ በጎ ተጽእኖን እንደሚፈጥር ይጠበቃል፤ የኢትዮጵያ አጠቃላይ የስ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የስደተኞች ፕሮጀክት ጣሊያን የአዳኞችን መርከብ ያዘች

የጣሊያን አቃቤ ህጎች ፕሮአክቲቫ ኦፕን አርምስ የተባለ የእስፖንሽ በጎ አድራጎት ድርጅት የሰዎች አዳኝ መርከብን እንዲያዝ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ መርከቡ የስደተኞችን አሰሳ እና የማዳን ኦፕሬሽን በሜድትራኒያን ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት በባህር ላይ ሞትን ለመቀነስ ተጨማሪ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሊቢያ ወደብ ለማሰልጠን አቅዷል

በሬውተርስ ሪፖርት መሰረት የአውሮፖ ህብረት ተልዕኮ በሜድትራኒያን ላይ በ2010 መጨረሻ እስከ 500 ተጨማሪ የሊቢያ ወደብ ጠባቂዎችን ለማሰልጠን አቅዷል፡፡ የባህር ላይ ተልዕኮ ስያሜው ‹‹ኦፕሬሽን ሶፊያ››...
ተጨማሪ ያንብቡ

በአውሮፓ ዘረኝነትን የሚቃወሙ ሰልፎች እየተደረጉ ነው

የተባበሩት መንግስታት የፀረ ዘረኝነት ሳምንትን ምክንያት በማድረግ በፈረንጆቹ መጋቢት 17 ዘረኝትን በመቃወም ለንደን ከተማ ላይ አደባባይ የወጡ ሰልፈኞች መፈክሮችን እና ፖስተሮችን ይዘው ይታያሉ፡፡ በመላው ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሊቢያ የሚገኙ 200 ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች የእስር ማዘዣ ተቆረጠባቸው

ወደ አውሮፓ ሰዎችን በህገወጥ መንገድ በማሸጋገር እና ሌሎች ተያያዥ ወንጀሎች የተጠረጠሩ 200 ሊቢያውያን እና ሎሎች የውጭ ዜጎች የእስር ማዘዣ ተቆርጦባቸዋል፡፡ “በተደራጀ ህገወጥ ስደተኞችን የማሸጋገር እና...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሜዲትራንያን ባህር ላይ ተጨማሪ ስደተኞች እየጠፉ ነው

የስደተኞች ጀልባዎች ወደ ጣልያን ለመድረስ ሲሞክሩ ሜዲትራንያን ባህር ላይ በተደረጉ ሁለት የነፍስ አድን ዘመቻዎች ቢያንስ 21 ስደተኞች መጥፋታቸውና ሁለት ሞተው መገኘታቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ ኤስ ኦ ኤስ ሜ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አንድ ኤርትራዊ ስደተኛ በምግብ እጦት ምክንያት ህይወቱ አለፈ

የነፍስ አድን ሰራተኞች ከሜዲትራንያን ባህር የታደጉት አንድ ኤርትራዊ ስደተኛ ጣልያን ከደረሰ ከሰዓታት በኋላ በነበረበት ከፍተኛ የምግብ እጥረት ህይወቱ ሊያልፍ መቻሉን የስፔን የዕርዳታ ድርጅት መጋቢት 4 ላ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በ 2018 የመጀመርያዎቹ ወራት ወደ አውሮፓ የሚደርሱ ስደተኞች ቁጥር እጅጉን ቀንሷል

ዓለምአቀፉ የስደት ጉዳዮች ድርጅት (IOM) በ 2018 የመጀመርያዎቹ ዘጠኝ ሳምንታት በባህር ወደ አውሮፓ የገቡ ስደተኞች ቁጥር 10,949 ሲሆን ይህም ከአምናው ጋር ሲነፃፀር ግማሽ ያህል ነው ሲል ይፋ አድ...
ተጨማሪ ያንብቡ