የዩኒሴፍ የበጎ ፍቃድ አምባሳደር የሆኑት የህንድ ፊልም ሴት ተዋናይ ፕሪያንካ ቾፕራ ጆናስ በኢትዮጵያ ባደረጉት የአንድ ሳምንት ጉቡኝት በህፃፅና አዲ ሓርሽ የስደተኛ ካምፖች ከሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ጋ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በቅርቡ ብሩክ የተባለው ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያዊ ስለ ህገ–ወጥ ስደት አደገኝነት ታሪኩን/በሱ የደረሰውን ሁኔታ በመንገር ሌሎች እንዲያውቁት አድርጓል። ብሩክ በአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IO...
ተጨማሪ ያንብቡ
በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለመማር የተመዘገቡ መሆናቸው የተባበሩት መንግስታት የስድተኞች ጉዳይ ፅህፈት ቤት አሰታውቀዋል። በተባበሩት መንግስታት የስድተኞች ጉዳይ ፅህፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በሊብያ በጦር መሳርያ የተደገፈ ግጭት በመቀጠሉ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ በአገሪቱ ታስረው የሚገኙ ስድተኞች ኤርትራውያን ጨምሮ ስለድህንነታቸውና ወደ አውሮጳ ለመድረስ የነበራቸውን ተስፋ እየቆረጡ ናቸው።...
ተጨማሪ ያንብቡ
በሊብያ ትሪፖሊ ከተማ በተላለዩ የስደተኛ ማቆያ ማእከላት ውስጥ እየኖሩ ያሉ ስደተኞች በሀገሪቱ እየቀጠለ ባለ ግጭት ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የምግብ የዋጋ ጭማሬ ተከስቶባቸዋል። እንደ አልጀዚራ ዘገባ ከሆነ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የካሊፋ ሃፍታር ወተሃደሮች ከትሪፖሊ ወደ ደቡብ በ25 ኪሜ ርቀት የሚገኘውን ቃሳር ቢን ጋህሺር የተባለውን የስደተኞች ማቆያ ማእከል በቁጥጥር ስር አውለዋል። ይህ የሆነውአፕሪል 23 ቀን 2019 ነው። ወተ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከ60 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ሰደተኞች 37 ሴቶችን ጨምሮ በጦርነት በታመሰችው የመን ውስጥ መውጫ ያጡና ታስረው የሚገኙት በአገሪቱ ባለው አስጊ/አሳሳቢ ሁኔታ ምክንያት ወደ አገራቸው ለመመለስ እንደሚፈል...
ተጨማሪ ያንብቡ
የአውሮፓ ህብረት አዲስ ፕሮግራም ወደ ውጭ የሚደረገውን ስደት ለመግታት በአፍሪካ ወጣት ስራ ፈጣሪዎች ሴቶች ላይ ያተኮረ የገንዘብ እገዛ በማድረግ ላይ ይገኛል። የአውሮፓ ህብረት አነስተኛ ብድሮችና ዋስትና ፕ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ኤርትራውያን ስደተኞች በአሁን ሰዓት በተለያዩ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርስቲዎች ገብተው የመማር ዕድል እያገኙ ነው። ይህ እንደ አንድ በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለ በስደተኞች ማቋቆምያ ፒሊሲ እና ...
ተጨማሪ ያንብቡ