በሊብያ ያለ ጦርነት ወደ ትሪፖሊ እየተቃረበ በመምጣቱ ምክንያት የታገቱትን ስደተኞች አደጋ እያንዣበባቸው ነው ተባለ

በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በሊብያ በተቃራኒ ቡድኖች እየተካሄደ ባለ ውግያ ምክንያት አጣብቂኝ ውስጥ እንዳሉ ተገልፀዋል። ውግያው ወደ ከተማው እየተቃረበ ነው ተብለዋል። በጀነራል ካሊፋ ሃፍታር የሚመራው የሊብ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሕገወጥ ስደትን ለመግታት ያስችል የመጀመሪያው ቢሮ በኢትዮ- ኬንያ አዋሳኝ ድንበር ላይ ተከፈተ

የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እና የምስራቅ አፍሪካ በየነ መንግስታት የጋራ ልማት ባለስልጣን (IGAD) በጋራ በመሆን ሕገወጥ ስደትን ለመከላከል የሚያስችል በኢትዮ–ኬንያ አዋሳ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች በሳንባ ነቀርሳ በሽታ መያዛቸውን ተረጋገጠ

በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በሜድትራንያን በኩል ወደ አውሮፓ ለመጓዝ በሚያደርጉት ሙከራ ተይዘው ንጽህና በሌላቸው በታጨቁና የሳንባ ነቀርሳ በሽታ በተስፋፋባቸው የሊብያ እስር ቤቶች እንዲኖሩ ይደረጋሉ፡፡. በአ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ የስደተኞች ማቆያ ማእከላት ያለ የምግብ ችግር አሁንም እየጨመረ ነው

መድስንስ ሳንስ ፍሮንቴሪስ (MSF) የተባለ የህክምና እርዳታ የሚሰጥ ተቋም ማርች 21ቀን 2019   በትሪፖሊ ሳቢ በተባለ የማቆያ ማእከል ያሉ ስደተኞች ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረትና የክብደት መቀነስ ችግ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ወደ እንግሊዝ ለመግባት የሞከሩ ኤርትራውያን ስደተኞች በቁጥጥር ስር መዋለቸው ተሰማ

ይህ 18 ሰዎች የያዘ የኤርትራውያን ስደተኞች ቡድን ማርች 13 ቀን 2019 በትልቅ ተሳቢ መኪና አመካኝነት ወደ እንግሊዝ  ሀገር ለመግባት ሲሞክር በቁጥጥር ስር ሊውል ችለዋል። ስደተኞቹ የተያዙት በተለመደው...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኤርትራውያን ስደተኞች ከሊብያ ወደ ኒጀር እንዲዘዋወሩ ተደረገ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ፅ/ቤት እንደገለፀው በሊብያ ትሪፖሊ ከተማ   የአየር ማረፍያ የተገኙ 159 ኤርትራውያን ስደተኞችና አሳይለም ጠያቂዎች ሌላ ቦታ እስኪፈለግላቸው ድረስ ወደ ኒ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በኢትዮጵያ ከአንድ ሚልዮን በላይ ስደተኞች ከካምፖች ወጥተው መኖር እና መስራት ይችላሉ ተባለ

ጃንዋሪ 17/2018 የኢትዮጵያ መንግስት አዲስ  ህግ አፅድቀዋል። ህጉ በካምፕ ካሉ ስደተኞች ወደ አንድ ሚልዮን የሚጠጉትን ከካምፕ ዉጪ መኖር እና መስራት የምያስችል ህግ ነው።  ይህ ውሳኔ ኢትዮጵያ የአለም...
ተጨማሪ ያንብቡ

የኤርትራ ድያስፖራ አባላት በሊብያ በኤርትራውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ አወገዙ

ሊብያ ላይ ባሉ ብዛት ያላቸው የታገቱ ኤርትራውያን ስደተኞች ምክንያት 200 የኤርትራ ዲያስፖራ ተወካዮች ለአውሮፓ ህብረት ስሞታ አቅርበዋል። ስሞታው የታገቱትን ኤርትራውያን ይለቀቁ ዘንድ የሚጠይቅ ነው።   ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከ10 ሺ የሚበልጡ ተገን ጠያቂዎች ኤርትራውያን ድንበሮች ዳግም በመከፈታቸው ወደ ኢትዮጵያ መጓዛቸው ታወቀ

ከመስከረም መባቻ 2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ ጀምሮ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ተዘባተው የነበሩ ድንበሮች በመከፈታቸው ከ10 ሺ የሚበልጡ ተገን (ጥገኝነት) ጠያቂ ኤርትራውያን መግባታቸው የተባበሩት መንግስታት ...
ተጨማሪ ያንብቡ