የነብስ አድን ኦፕሬሽን በሜዲትራንያን ባህር እንደገና ተጀመረ

ኤስ.ኦ.ኤስ ሜዲተራንያንና ድንበር የለሽ ሃኪሞች የተባሉት አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፤ በሜዲትራንያን ባህር የሚከሰተው የህገ ወጥ ስድተኞች ነብስ አድን ስራ እንደገና መጀመራቸው አስታወቁ። እነዚህ ድ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የ150 ህገ-ወጥ ስድተኞች አሳዛኝ ህልፈት

በዚህ አመት “ በከፋው የሜዲትራንያን ባህር እልቂት” እስከ 150 ህገ-ወጥ  ስደተኞች እንደሞቱ ( ህይወታቸው እንዳጡ) ይገመታል። አንድ ስሙን መጥቀስ ያልፈለገው ከአስቃቂ አደጋው የተረፈ ኤርትራዊ ህገ-ወጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የተባበሩት መንግስታት ወኪሎች ስደተኞችን የማዳን ስራ እንደገና እንዲጀምሩ ለአውሮጳ ህብረት ጥሪ አቀረቡ

የአውሮጳ አገራት በሜዲትራንያን ባህርና በሊብያ ተይዘው የሚገኙትን ስደተኞች ለመርዳት በመንግስት የሚደረጉ የማዳን ስራዎች እንደገና  መጀመር አለባቸው ሲሉ አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IOM)  የተባበሩ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የጣልያን እምቢተኝነት ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት የባህር ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ድጋፍ እያደረጉ ነው

ከ2015 ጀምሮ በሜዲትራንያን ባህር በኩል ወደ አውሮፓ የሚደረግ ጉዞ ትልቅ በሚባል መጠን ከመቀነሱ ጋር ተያይዞ  የአውሮፓ ህብረት በኦፕሬሽን ሶፍያ የሚደረገውን የመርከብ እንቅስቃሴ እንዲገታ አዘዋል። የአየ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አንድ የድህንነት ጀልባ ባህር ላይ ወድቀው የነበሩ ስደተኞችን ካነሳ በኋላ እዛው እንዲቆይ ተደርገዋል

ጣልያን እና ማልታ: የጀርመን የባህር ድህንነት ጀልባ ወደ ወደባቸው እንዳይመጣ ከልክለዋል። ጀልባው ከሊብያ ተነስተው አውሮፓ ለመድረስ አስበው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በምዕራባዊ የሊብያ ክፍል ወድቀው የተገኙ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ስደተኞች ጀልባ በመጥለፍ ወንጀል ተያዙ

ሶስት በህገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ ለመሄድ ሲሞክሩ የተያዙ ስደተኞች የቱርክ ጀልባ ለመጥለፍ በሞመከራቸው ምክንያት በማልታ በቁጥጥር ስር ሊውሉ ችለዋል። የጀልባው ቡድን፤ ወንዶች፣ ሴቶች እና  ህፃናት የሚ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጅቡቲ ላይ ባጋጠመ የጀልባ መገልበጥ አደጋ ምክንያት የሰው ህይወት አልፈዋል

አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ያወጣው መግለጫ እንደምያመለክተው በጅቡቲ በኩል ወደ የመን ስደተኞች ጭነው ሲሄዱ የነበሩ ሁለት ጀልባዎች በባል ኤልመንደብ መስመር በመገልበጣቸው ምክንያት የ58 ሰዎች ህይወት ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሌሎች 170 ስድተኞች በሜዲትራንያን ባህር ላይ መቅረታቸው ድጋፍ ሰጪ ኤጀንሲዎች ገለጹ

170 የሚገምቱ ስደተኞች ከሊብያና ሞሮኮ በመነሳት ሜዲትራንያን ባህር ለማቋረጥ በመኮሩበት ሰዓት የገብቡበት ሳይታወቅ መቅረታቸው ድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጃንዋሪ  19/2019 ላይባወጡት መግለጫ ገልጸዋል።   በ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ለ19 ቀናት ባህር ላይ የቆዩ ስደተኞች ወደ ወደብ በሰላም መውጣታቸው ተሰማ

49 ስደተኞች ለ19 ቀናት ሙሉ ባህር ላይ ቆይተው በስተመጨረሻ በሁለት የጀርመን ህይወት አድን መርከቦች ጃንዋሪ 9/2019 በሰላም በማልታ ወደብ ላይ እንድያርፉ ተደርጓል። እነዚህ ከዘጠኝ የአፍሪካ ሃገራት ...
ተጨማሪ ያንብቡ