በርካታ ስደተኞችን አሳፍረው በእንግሊዝና ፈረንሳይ መካከል በሚገኘው የባህር ወሽመጥ ሲጓዙ ከነበሩት ጀልባዎች ላይ ወደ ባህር ከወደቁት ስደተኞች መካከል ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ህፃናት እንደሚገኙባቸው የግብረ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የፈረንሳይ ፕረዚዳንት አማኑኤል ማክሮንና የጣልያኑ ጠቅላይ ሚኒስተር ጁዙፕ ኮንቴ በጋራ ለአውሮጳ ህብረት አገራት ባስተላለፉት አስቸኳይ ጥሪ እንደገለፁት፤ በደቡባዊ አውሮጳ በኩል የሚገባው የህገ ወጥ ስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ
የፈረንሳይና ሰፔይን የፀጥታ ሃይሎች ከአውሮጳ ህብረት የህግ ማስከበርያ ተቋም ጋር በመተባበር፤ አንድ የህገ ወጥ ደላሎች መረብ በመበጣጠስ 29 አባላቶቹን በቁጥጥር ስር አውሏል። የህገ ወጥ ደላሎች መረብ ሊገ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በሊበያ የስደተኞች ማጎርያ ጣብያ ውስጥ ስደተኖችን አስገድደው ደፍረዋል፣ ኢ–ሰብአዊ ድብደባ (ቶርች) ፈፅመዋል የተባሉ ሰስት ሰዎች፤ በጣልያን ፖሊስ ስር መዋላቸው ታውቀዋል፡፡ እነዚሁ አንድ ጊኒያዊ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የኖርወይ መንግስት፤ 150 ኤርትራውያን ስደተኞች በአገሩ ውስጥ ያቀረቡት የጥግተኝነት ጥያቄ የውሸት እንዳይሆን ደግሜ አጣራለሁ አለ። የኖርወይ መንግስት ይህንን ማጣራት ለማድረግ የወሰነው፤ ጥግተኝነት ከጠየቁ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በቅርብ በስዊድን አገር በሚኖሩ ስደተኞች ላይ የተደረጉት ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከአስር ዶኩሜንት አልባ ስደተኞች መካከል ሰባቱ በከፍተኛ ጭንቀትና ድብርት ችግሮች ይሰቃያሉ። በስዊድን ጉተምበርግ ዩኒቨር...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሁለት ሳምንት አሰቃቂ የባህር ላይ እገታ አሁን መቋጫ ተደርጎለታል። ችገታው በ356 ከነዚህ መካከል 90 ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ህፃናት የሚገኙበት ስደተኞች ላይ በሜዲትራንያን ባህር ውስጥ የተደረገ ሲሆን፤...
ተጨማሪ ያንብቡ
በሜዲትራንያን ባህር መስመር ወደ አውሮፓ በሁለት የነብስ አድን ጀልባዎች ሲጓዙ የነበሩት ከ500 በላይ ስድተኞች ወደ አውሮፓ የመግብያ ፍቃድ የሚሰጣቸው አካል ባለመግኘቱ በባህር ላይ ታግተው ቀመዋል። የጣልያ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ኤስ.ኦ.ኤስ ሜዲተራንያንና ድንበር የለሽ ሃኪሞች የተባሉት አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፤ በሜዲትራንያን ባህር የሚከሰተው የህገ ወጥ ስድተኞች ነብስ አድን ስራ እንደገና መጀመራቸው አስታወቁ። እነዚህ ድ...
ተጨማሪ ያንብቡ