የእንገሊዝ ቻናል በማቋረጥ ላይ ለነበሩ ስደተኞች ድጋፍ አድርጋቹኋል የተባሉ ሁለት ፈረንሳውያን ታሰሩ

ሁለት ፈረንሳውያን ስደተኞች በእንግሊዝ ቻናል አድርገው ወደ እንግሊዘ እንዲገቡ በማገዛቸው ምክንያት በእስር እንዲቀጡ ተደርጓል። ከሁለቱም ሰዎች አንዱ በጥቅም ላይ የዋለች ጀልባ ባለቤት ሲሆን እስከ 39 የሚ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በፓሪስ አየር መንገድ ተርሚናል በሀይል ወደ ሀገር ቤት አንመልስም ያሉ በመተዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ሰለማዊ ሰልፍ አደረጉ

በመተዎች የሚቆጠሩ ህገ ወጥ ስደተኞች በፈረንሳይ መዲናዋ ፓሪስ ከተማ አየር መንገድ ተርሚናል ውስጥ በመሰባሰብ ተቃዉሞአቸው አሰትመተዋል። እነዚህ በሀይል እየተመለሱ ያሉ ስደተኞች የአሳይለም ጥያቄአቸው ተቀባ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በጣልያን ጎጅያ ያሉ ስደተኞች ያሉበት የኑሮ ሁኔታ እየከፋ ነው ተባለ

እንደ የጣልያን የሀኪሞች የግብረ ሰናይ ተግባር ተቋም (MEDU) አገላለፅ ከሆነ በደቡባዊ የጣልያን ክፍል በጎጅያ የሚገኙ ስደተኞች ያሉበት የኑሮ ሁኔታ እየከፋ ነው። ተቋሙ  ‘ኢ ፍትሀዊ መሬት፡  የጉጅያ ታ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ብዙ ስደተኞች ከሊብያ እንዲወጡ ከማድረግ ይልቅ ወደ እስር ቤቶች እንዲመለሱ እየተደረጉ ናቸው

ምንም እንኳን በሊብያ ያለው ግጭት እየቀጠለ ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ ስድተኞች በባህር ላይ በሚያደርጉት ጉዞ በሊብያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ተይዘው በአገሪቱ ወደሚገኙ እስር ቤቶች እየተመለሱ መሆናቸውን የ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የፈረንሳይ የባህር ላይ ጥበቃ ሀይሎች የእንግሊዝ ቻናል አልፈው ለመሄድ የሞከሩ ዘጠኝ ስደተኞችን በቁጥጥር ስር አውለዋል።

መይ እሁድ 19 ቀን 2019 ዘጠኝ ስደተኞች በመያዝ በእንግሊዝ ቻናል በኩል ወደ እንግሊዝ በመሄድ ላይ የነበረ ትንሽ ጀልባ በቁጥጥር ስር ውላለች። አንድ ህፃን የሚገኝባቸው እነዚህ ስምንት ሰዎች ራሳቸው ኢራ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ከአደጋ የዳኑ ስደተኞች ይዘው ወደ ሀገርዋ የሚመጡትን ጀልቦች እንደምታስከፍል አስታወቀች

ጣልያን ወደ ሀገርዋ በሚመጡት ህይወት አዳኝ ጀልባዎች ላይ ክፍያ እንዲጣል የምያደርግ ማለትዋን ተከትሎ ከተላለዩ የመብት ተሟጓች ተቋማት ክስ እየቀረበባት።  በሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ማቲው ሳሊቪኒ የቀረበ አዲ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሌሎች 42 ስደተኞችን በእንግሊዝ የጠረፍ ሀይሎች መያዛቸውን ተሰማ

መይ 11 ቀን የቅዳሜ እና እሁድ ቀናት ላይ በህገ ወጥ መንገድ ወደ እንግሊዝ ሃገር ለመግባት አስበው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 42 ስደተኞች የእንግልዝ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው አስታወቀ። ስደተኞቹ በወሰን...
ተጨማሪ ያንብቡ

በፈረንሳይ የምትገኝ ትንሽ ከተማ አሳይለም ጠያቂዎችን ወደ ስራ እንዲሰማሩ በማድረግ ላይ ነች።

ፈረቴ በመባል የምትጠራው ከ800 የማይበልጥ ህዝብ የሚኖሩባት በምስራቃዊ የፈረንሳይ ክፍል የምትገኝ ከተማ ነች። ይህች ከተማ አሳይለም ጠያቂዎችን አርሂቡ ብላ በመቀበል ስትሆን እስካሁን የገባ ስደተኛ የህዝቧ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሊብያ የባህር የጥበቃ አካላት የስደተኞችን ህይወት አድን ስራ አቁመዋል

እንደ የጀርመኑ በጎ አድራጊ ተቋም “ሲ ኣይ” ዘገባ ከሆነ የሊብያ የባህር ላይ ጥበቃዎች በባህር ላይ የምያደርጉት የነበረ የህይወት አድን ስራ ከባለፈው ወር ጀምሮ ማቆማቸው ገልፀዋል። የፀጥታ ሀይሉ በሀገሪቱ...
ተጨማሪ ያንብቡ