13 የፈረንሳይ የተለያዩ ከተማ ከንቲባዎች ለአሳይለም ጥያቂዎች የሚሆን አቅርቦት እንዲሟላላቸው ለሀገሪቱ መንግስት ይፋዊ ደብዳቤ ፅፈዋል። አፕሪል 23 ቀን 2019 ላይ የተፃፈውን ይሄንን ደብዳቤ “እኛ ከንቲ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በዚህ አመት በሞሮኮ በኩል ወደ ስፔይን የሚገቡት የሕገ ወጥ ስደተኞች ቁጥር በግማሽ ቀንሰዋል፡፡ የዚህ ምክንያትም ሁለቱ አገሮች ባደረጉት ጥረት የሕገ ወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪዎች ቡዱን እንዲበታተን እንዲፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በጀርሞን የሚገኙት ጥገኝነት ጠያቂዎች ለስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ያለው አሉታዊና የጥላቻ አመለካካት መጨመር የተጋለጡ ናቸው፡፡ በፍሬደሪክ ኤበርት በተደረገው ጥናት ምንም እንካን የስደተኞች መምጣት በብ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በኬንት በኩል ወደ እንግሊዝ ሀገር በመግባት ላይ የነበሩ ሰላሳ ስድስት ስደተኞች በሀገሪቱ የወሰን ጥበቃ ሀይሎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ስደተኞቹ በዱብሊን ሬጉሌሽን መሰረት ወደ ፈረንሳይ እና ሌሎች የአውሮፓ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በ2018 እ.ኤ.አ በአውሮፓ ሀብረት አገሮች ጥገኝነት የተሰጣቸው ሰዎች ቁጥር በ40% መቀነሱን/መውረዱን በቅርቡ የወጣው የዩሮስታት የአውሮፓ ህብረት የስታስቲክስ ኤጀንሲ ዘግቧል። በዚህ ዘገባ መሰረት በ201...
ተጨማሪ ያንብቡ
ኦገስት 2015 በአጋጠመው የጀልባ መገልበጥ አደጋ ምክንያት 49 ስደተኞች መሞታቸው ተከትሎ የተጠረጠረ በርክት ያሉ ሰዎች ያሉበት አንድ ቡድን ቅጣት ተፈረደበት። የጣልያን ከፍተኛ ፍርድቤት ለ ሶስት ህገ ወጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከ2015 ጀምሮ በሜዲትራንያን ባህር በኩል ወደ አውሮፓ የሚደረግ ጉዞ ትልቅ በሚባል መጠን ከመቀነሱ ጋር ተያይዞ የአውሮፓ ህብረት በኦፕሬሽን ሶፍያ የሚደረገውን የመርከብ እንቅስቃሴ እንዲገታ አዘዋል። የአየ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በፈረንሳይ ሀገር ያሉ ህፃን ስደተኞች ለህፃናት የሚሰጠውን የተለየ እንክብካቤ እንድያገኙ አልያም እንዲነፈጉ የምያስችል የተለየ የአጥንት ዕድሜ ምርመራ በመምጣቱ ምክንያት ለሀገሪቱ ባለስልጣናት ምቹ ሁኔታ ፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ጣልያን እና ማልታ: የጀርመን የባህር ድህንነት ጀልባ ወደ ወደባቸው እንዳይመጣ ከልክለዋል። ጀልባው ከሊብያ ተነስተው አውሮፓ ለመድረስ አስበው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በምዕራባዊ የሊብያ ክፍል ወድቀው የተገኙ...
ተጨማሪ ያንብቡ