ሊቢያ ስደቶኞችን ከማሳቃየት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ሰዎች አሰረች

ፎቶ ዘታይምስ ሊቢያ /ትሪፖሊ/ የሚገኘው የአፍሪቃ ስደተኞች ማቆያ /እስረቤት/በሊቢያ ሊብያ በተደራጀ ሁኔታ ስደተኞችን የሚያሰቃዩ የወንጀል ድርጊት ፈፃሚዎች ናቸው ያለቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋልዋን አስታወቀች...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከ 19,000 በላይ ስደተኞች በ 2017 ከሊቢያ ወደየ ሀገራቸው ተመለሱ

ከሊቢያ ወደ ኒጀር የተመለሱ ስደተኞች፡፡ የፎቶ ምንጭ: ዓለምአቀፉ የስደተኞች ድርጅት በፈረንጆቹ 2017 ከ 19,000 በላይ የሚልቁ ስደተኞች በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አማካኝነት ከሊቢያ ወደየ ሀገሮ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከ80 በላይ ስደተኞች ከሊብያ ወደ መጡበት አገር እንደሚባረሩ ታወቀ

ፎቶ፡ የፈረንሳይ ዜና ወኪል አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ፡ የአፍሪቃ ስደተኞች በሊብያ እስር ሳሉ የሚሳይ ከኤርትራ፣ከኢትዮጵያና ከሱማሌ ፈልሰው በሊብያ እስር ቤት ታጉረው የነበሩና ከሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ያመለጡ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በዚህ አዲስ አመት 2018 በ10 ቀናት በሜድተራንያን ባህር ለማቋረጥ ሲሞክሩ 192 ስደተኞች እንደሞቱ ታወቀ

ስእል ሲ.ቢ.ሲ – በመዲትራንያን ባህር በመስመጥ ላይ ያለች ጀልባ በአለም አቀፍ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት ዘገባ መሰረት በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ ወደ አንድ መቶ የሚጠጉ ስደተኞች ካ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ግብፅ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩት 75 ዜጎችዋ አሰረች

??????? ?? ??? ?? ???? /???/ ?? ??? ??? . ???? https://www.ncmh.info/valium-diazepam/ ??????? ???-?? ???? ???? ??????? 75 ????...
ተጨማሪ ያንብቡ

በኢትዮጵያ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ወደ ዩንቨርሲቲዎች ገቡ

የፎቶ ምንጭ: የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት፡፡ ኤርትራውያን ስደተኛ ተማሪዎች፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ ወደ 450 የሚደርሱ ስደተኞች በኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ ገብተው መማር እንዲችሉ በፈረንጆቹ 2017 ማገባ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ወደ ጣልያን አገር የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር በሶስት እጥፍ እንደቀነሰ ታውቋል፡፡

ፎቶ በሮይተርስ;- ስደተኞች በእንጨት ጀልባ ላይ ሳሉ በጀርመን ተራድኦ ድርጅት የነፍስ አድን ጃገንድሬት ሰራተኞች እንደ ዳኑ ይህም በሊቢያ የባህር ጠረፍ መሆኑ ነው፡፡ ወደ ጣልያን አገር በባህር ጉዞ አድርገ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአፍሪቃ ስደተኞች ተራሮችን አቋርጠው ወደ ፈረንሳይ ለመጓዝ ሊሞክሩ ሲሉ ህይወታቸው እያለፈ ነው፡፡

ፎቶ ፡-ስደተኞች የአልፓስ ተራሮችን ለማቋረጥ ሲሉ በበረዶ የተሸፈኑ የበረዶ ክምሮችን በማቋረጥ ከጣልያን ወደ ፈረንሳይ ሃገር ለመግባት ሰሜን ጣልያን የምትገኘው የባርንዶንቺያ ከተማ ለመግባት ሲጓዙ ታሕሳስ 2...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ ለስደተኞች የትምህርት ተደራሽነት መሻሻል ትሰራለች

የኤርትራ ህፃናት በኢትዮጵያ ሲማሩ የስእሉ ምንጭ ጀይ.ኣር.ኤስ ምስራቅ ኣፍሪቃ የኢትዮጵያ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች አስተዳደር (ኢስከተመአ) /ARRA /በኢትዮያ በማቆያ ጣብያዎችና ካምፖች ውስጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ