የግብፅ ባህር ጠረፍ ጠባቂዎች 40 ሕገ ወጥ ስደተኞችን አሰረ

ስእል፡ ሻተርስቶክ፡ የግብፅ የባህር ጠረፍ እየተዘዋወረ የሚጠብቅ ጃልባ ባለፈው ሕዳር ወር የመጀመርያው ሳምንት ላይ የግብፅ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ከምሥራዊ ካይሮ ወደ አለክሳንድርያ በመጓዝ የሜዲቴራንያን ባ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ ለስደተኞች የምታደርገው እገዛ እያሳደገች ነው

ፎቶ፡ ኤይድ ቱ ቸርች ኢን ኒድ፡ ኤርትራውያን ስደተኞች በሰሜን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በመስከረም 2016 በኒውዮርክ በተካሄደው የመሪዎች ጉባኤ የገባችበት ባለ 9 ነጥብ ቃል ወደ ተግባር ለመግባት የሚያስችል ለስ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጀርመን ወደ አገራቸው በገዛ ፈቃዳቸው ለመመለስ ለመረጡት ስደተኞች የሚሰጥ ጥቅም ላይ ጭማሪ አደረገች

ጀርመናውያን በሰልፍ ላይ እንዳሉ ፡፡ ፎቶ፡ ሾን ጋሉፕ/ ጌቲ ኢሜጅስ የጀርመን መንግሥት ጥገኝነት ጠይቀው ላልተፈቀደላቸው ጥገኝነት ጠያቂዎች ወደ አገራቸው በገዛ ፈቃዳቸው ለመመለስ ከመረጡ፣ እስከ ሦስት ሺ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከ15,000 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ከሊቢያ ወደ አገራቸው በአውሮፕላን ሊበርሩ ነው

አፍሪቃውያን ስደተኞች ሴቶችና ሕፃናት በሊቢያ ዋና ከተማ በትሪፖሊ ዳርቻ ላይ በሚገኘው አስር ቤት ላይ ሲጠባበቁ፡፡ ፎቶ፡ ታሃ ጃዋሺ/ AFP via Getty Images ኤኤፍፒ በጌቲ ኢሜጅስ በኩል በሊቢያ እ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የፀረ-ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ሕጎች ስደተኞችን የሚረዱ ሰራተኞችን ለመክሰስ እየተጠቀሙበት ነው

ፎቶ ክሬዲት ጌቲ ኢሜጅድ / ካርል ኮርት ቨኣይ. አር.አር /የሰው ዘር ግንኙነት የሚያጠና ኢንስቲትዩት ባካሄደው የስድስት ወራት የማጣራት ስራ እንደሚያስረዳው የእርዳታ ሰራተኞችን ኢላማ ያደረገና ሆን ተብሎ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አንድ የሊቢያ ጀልባ በጠረፍ አካባቢ በመገልበጡ ከ30 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ሞቱ

ፎቶ፡ ሮይተርስ. የሙት ስደተኞች ሬሳዎች ከባህር ወጥተው ወደ ሊቢያ ሲመለሱ ሁለት የሊቢያ ጀልባዎች በመገልበፃቸው ከ30 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች በጠረፍ አካባቢ በምትገኘው በጋራቡሊ ከተማ በ25 ሕዳር (በፈ....
ተጨማሪ ያንብቡ

ስደተኞች በሊቢያ ገበያ በጨረታ እየተፈነገሉ

ፎቶ፡ CNN. የሲ. ኤን. ኤን አዲስ ጥናት በሊቢያ ስደተኞች እንደ ድሮ እንደ ባርያ በጨረታ ሲሸጡ የሚያሳይ የቪድዮ ፊልም አቅርቧል፡፡ ከጥቂት ወራት በፊት ከ CNN ዜና ወኪል በተገኘው ዜና መሠረት፣ ከካሜ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በጀርመን አገር ያሉት ስደተኞች በትምህርት፣ በሥራ ቅጥር እጦትና በመኖርያ ቤት ችግር ተጎድተዋል፡፡

ፎቶ፡ ጌቲ ኢሜጅስ፡፡ ስደተኞች ጥገኞች በድረስደን (ጀርመን አገር) በጊዜያዊ ድንኳን ምግብ ለማግኘት ሲጠብቁ በጀርመን የፌደራል እስታቲስቲክስ ቢሮ (ዴስታቲስ) በጀርመን አገር የሚገኙት ስደተኞች በትምህርት፣...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሜዲቴራንያን ባህር ለሚሻገሩት ስደተኞች በማስመሰል የተሠራ የማይረባ ሕይወት ማዳኛ ጃኬት ተሸጠላቸው

ፎቶ፡ ሳይሞን ለዊስ .በአፍሪቃ አደገኛና አስመስሎ የተሠራ “ሕይወት አድን ጃኬቶች” ለስደተኞች በመሸጥ ላይ ነው፡፡ በሊቢያ በሰዎች ላይ የሚነግዱ ኮንትሮባንዲስቶች በማስመሰል የተሠራ የማይ...
ተጨማሪ ያንብቡ