ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች የስደተኞችን ሂወት አደጋ ላይ ይጥላሉ

የፎቶ ምንጭ: ዩሮፖል፡፡ ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ስደተኞችን ከመኪኖች ሞተር በላይ ይደብቃሉ፡፡ የአውሮፓ ህብረት ህግ አስከባሪ ኤጀንሲ፤ ዩሮፖል፤ ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች የአውሮፓ ሀገራት ድንበሮችን አ...
ተጨማሪ ያንብቡ

14,000 የሚጠጉበግሪክየታገቱትስደተኞችወደአገራቸውተመለሱ

በዚህ ዓመት፤ እስካሁን ድረስ ወደ 14 ሺ ገደማ የሚጠጉ በግሪክ ታግተው የነበሩ ስደተኞችና ተገን ጠያቂዎች ወደየ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከስደት ተመላሾቹ፤ አብዛኛዎቹ ከሰሜን አፍሪቃ ሃገራት፤ ከማእከላዊ ኤ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ተመድ የስደተኞችን ህገወጥ ጉዞ የሚያስተጓጉሉ ዘመቻዎች እንዲካሄዱ ፈቀደ

የፎቶ ምንጭ: UNHCR/ኤፍ. ኖይ ጥቅምት 5 ላይ፤ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክርቤት፤ ሀገራት በሊቢያ የባህር ጠረፍ አቅራቢያ ህገወጥ የስደተኞችና የሰዎች ዝውውር እያከናወኑ ነው ብለው በጠረጠሯቸው ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የቱኒዝያ የባህር ሀይል በመስከረም ወር ከ 550 በላይ ስደተኞችን አስቆመ

የቱኒዝያ የባህር ሀይል በመስከረም ወር በባህር ተጉዞው ወደ ኣውሮፓ ለመግባት የሞከሩ ከ 550 በላይ የቱኒዝያ እና የሰሃራ በታች አፍሪካውያን ስደተኞችን እንዳሰቆመ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ የቱኒዝያ የባህር ሀይ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የተባበሩት መንግስታት በትሪፖሊ የሽግግር ማዕከል ሊከፍት ነው

ትሪፖሊ ውስጥ ስደተኞችን በውስጡ በያዘ የእስር ተቋም ውስጥ ሰዎች ተሰብስበው፡፡ የፎቶ መንጭ: UNHCR/አይሰን ፎንቴን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጄንሲ (UNHCR) በየዓመቱ እስከ 5,000 የሚደር...
ተጨማሪ ያንብቡ

የነፍስ አድን መርከብ ሰራተኞች በዓለምአቀፍ ውሃ ላይ እንዳለን የሊቢያ የባህር ጥበቃ ገባብን አሉ

የአንዲት ሰብአዊ ዕርዳታ ሰጪ መርከብ ሰራተኞች የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጥበቃ በፈረንጆቹ አቆጣጠር መስከረም 26 በዓለምአቀፍ የውሃ ግዛት ላይ እንዳሉ እንደገባባቸው እና ከእንጨት ጀልባ ላይ የታደጓቸውን 70 ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት 50,000 ስደተኞችን ሊያሰፍር፤ ብዙዎችን ደግሞ ሊመልስ ነው

የአውሮፓ ህብረት መሪዎች በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ቢያንስ 50,000 ለችግር የተጋለጡ የመካከለኛው ምስራቅ፣ ሰሜን አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ስደተኞችን ተቀብሎ ለማስፈር የያዙትን ዕቅድ ይፋ አድርገ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ትርጉም አርእስት ፡- በሊብያ የታጠቁ ሃይሎች ትልቁ የሊብያ ይህገ- ወጥ አዟሪዎች ማእከል ማስለቀቁን አስታወቀ

ከሰዎስት ሳምናታት ውግያ በሃላበሊብያ ዋና የህገ-ወጥ ሰወው አዘዋዋሪዎች ማእከል /ይዞታ/ የነበረችውን ሳብራታ የተባለችው ን ማእከል ማስለቀቁና መቆጣጠሩ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ የአፕሬሽንስ ሩም /የዘመቻ ክፍል...
ተጨማሪ ያንብቡ

ትርጉም አርእስት፡-ከኣስርሰዎች ሰባቱ በጣልያን ብዙ ስደተኞች እንዳሏት ያስባሉ

ከ 7  ከመቶ በላይ የሆኑ ጣልያናውያን ስደት በሃገራቸው ጣልያንን ኣሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ እንደሆነና ሃራቸው ጣልያንም ከአቅምዋ በላይ ስድተኞችን በማስተናገድ ላይ መሆንዋን እንደሚያምኑ በቅርቡ እንግሊ አገ...
ተጨማሪ ያንብቡ