የስደተኞች ከፍተኛው ፍራቻ በአውስትርያ የሚገኘው የቀኝ ክንፍ ሕብረትን ነው

ፎቶ የመዘገበ፡ ሰባስቲያን ኩርዝ © ቢቢሲ 2017 እ.አ.ኣ ጥቅምት 15 ሰባስቲያን ኩርዝ የሚመራው የአውስትርያው ወግ አጥባቂው ህዝባዊ ፓርቲ የአገሪቱ ጠቅላላ ምርጫ በአውስትርያ ካለው የግራ ክንፉ የሶሺያል...
ተጨማሪ ያንብቡ

ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ኤርትራውያን ስደተኞች ቍጥር ጨመረ

ፎቶ፡ አለም አቀፍ የስደት ድርጅት (ኢንተርናሽዮናል ኦርጋናይዜሽን ፎር ማይግራንትስ IMO) የኢትዮጵያ የስደተኞችና ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር (ARRA) እንደሚያሳየው በ2017 እ.አ.አ ከ20 ሺ በላይ  ኤ...
ተጨማሪ ያንብቡ

 ጠረፍ ጠባቂዎች ስደተኞችን ነፃ ለመልቀቅ ጉቦ ሲቀበሉ

ፎቶው የመዘገበ፡ ሂዩማኒቴሪያን ፕራክቲስ ኔትዎርክ 2016፡፡ ስደተኞች በሊቢያ ማቆያ ማእከል የሊቢያ የጠረፍ ጠባቂዎች በኮንትሮባንድ ነጋዴዎች እየታገዙ ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሚሞክሩት ሰዎችን በማሰርና ጉቦ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ የኤርትራ ዜጎችን መመዝገብ ከጀመረች ወዲህ የታየው ከፍተኛ መሻሻል

ፎቶ ያነሳው፡ በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽን/ዲያና ዲያዝ፡፡  የኦቾካኦ ልጅ አሪያት፣ በመጀመርያ ከሄዱት ሕፃናት ስደተኞች መካከል በኢትዮጵያ የልደት ምስክር ወረቀት የተቀበለ ነበር፡፡ ኢትዮጵያ በ...
ተጨማሪ ያንብቡ

መርከል ወደ ጀርመን የሚገቡ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች ቁጥር እንደገታ ተስማማች

የጀርመን ቻንስለር አንገላ በመርከል ወደ አገራቸው የሚገቡ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች ቁጥር በዓመት ወደ 200,000 ሊቀንሱ እንደተሰማማች ገልፀች፡፡ መሪዋ ወደዚህ ስምምነት የደረሰች ወደ መንግስታቸው እንዲዋ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ የስድተኞችን ድህንነት ለመጠበቅ ስልጠና ይሰጣል

የአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት ከምስራቅ ኣፍሪቃ /ኢጋድ / ድርጅት በመተባበር በምስራቅ አፍሪካ በስደተኞች አሰተዳደርና/አያያዝና ድህንነት ያተኮረ የሁለት ሳምንታት ስልጠና እንደሰጠ ተገልጠ፡፡ በታንዛንያ ባ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አንድ ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪ በኢጣሊያ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት

የፎቶ ምንጭ: ሬውቶርስ፡፡ መኪኖች በሱዳን እና ሊቢያ መካከል በሚገኘው የሰሃራ በረሃ ስደተኞችን ሲያጓጉዙ፡፡ አንድ ሶማሊያዊ ህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ በርካታ ስደተኞች ላይ በፈፀመው የአስገድዶ መድፈር፣ ማሰ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሳብራታ ውስጥ በተቀሰቀሰው ውጊያ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች እየተጎዱ ነው

የፎቶ ምንጭ: ሬውቶርስ/ሃኒ አማራ፡፡ በሊቢያ የባህር ዳርቻ ላይ በምትገኘው የሳብራታ ከተማ ውስጥ በሚገኝ የእስር ማዕከል ስደተኞች ምግብ ለመቀበል ሲጠባበቁ፤ ጥቅምት 9 /2017፡፡ ለሶስት ሳምንታት በዘለቀ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሰሃራ የሚሞቱ ስደተኞች ቁጥር በሜዲትራንያን ከሚሞቱት ሊልቅ ይችላል

የፊቶ ምንጭ: ጆ ፔኒ/ሬውቶርስ፡፡ ከኒጀር ወደ ሊቢያ የሚጓዙ ስደተኞች፡፡ የተባበሩት መንግስታት እንዳለው፤ የአውሮፓ የባህር ዳርቻዎች ላይ ለመድረስ የሜዲትራንያን ባህርን በሟቋረጥ ላይ ሳሉ ሂወታቸውን ከሚያ...
ተጨማሪ ያንብቡ