ከ700 ስደተኞች በላይ ከሱዳን፣ኤርትራና ሌሎች የአፍሪቃ ሃገሮች የተውጣጡ ስደተኞች በጣልያን ጤናማ ባልሆነና ጤናው ባልተጠበቀ ለአስከፊ ስቆቃ በመጋለጥ ቨንቲሚግሊያ በተባለችውና በፈረንሳይ ድንበር አቅራቢያ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ቀን 3 ጥቅምቲ 2017 የኣለም ስደተኞች ድርጅት እንደዘገበው ከሆነ ቢያንስ በዚህ ዓመት ውስጥ 2652 የሚደርሱ ስደተኞች የሜዲተራንያን ባህር ለማቋረጥ ሲሉ እንደሞቱ ዘግቧል፡፡ አብዛኛው የሞት አደጋ ያጋጠ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ቀን 3 ጥቅምቲ 2017 የሊብያ ብሄራዊ ጦር ኮማንደር የሆኑት ጀኔራል ከሊፋ ሃፍታር አገሪቱን ለማራጋጋት የጦር ሃይል እንዲጠቀሙ ያስታወቁ ሲሆን፤ ይህንንም ለማድረግ የፖለቲካ መፍትሄ መስጠት እንደሚያስፈል...
ተጨማሪ ያንብቡ
ዛውያህ ተብላ ከምትጠራው የጠረፍ ከተማ አቅራቢያ 147 ስደተኞችን የመታደግ ስራ በሚከናወንበት ወቅት፤ አንድ የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጥበቃ አባል ጀልባ ላይ ቆሞ ይታያል — AFP የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጥበቃ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
(Photo-ፎቶ: የቀይ ጨረቃ ማህበር ሰራተኞች ባለፈው ሓምሌ ወር በሊቢያ ምስራቃዊ በረሃ ላይ ከምትገኘው ቶብሩክ አጠገብ የስደተኞችን ሬሳ ሲያነሱ፡፡ የፎቶ ምንጭ: ቀይ ጨረቃ ማህበር) በዚህ ወር መጀመርያ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
አዲስ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት እንደሚያመለክተው፤ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ ሀገራት በመነሳት በሜዲትራንያን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ከሚሰደዱት ህፃናት እና አፍላ ወጣቶች ሶስት አራተኞቹ በዚህ ጉዞ ላይ በርካ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሱዳን ፍርድቤቶች በነሓሴ ወር በርካታ ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው መልሰው የላኩ ሲሆን ሌሎችን ደግሞ ‘በህገወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ግዛት ሰርጎ በመግባት’ ወንጀል የእስር ቅጣት አስተላልፈውባቸዋል...
ተጨማሪ ያንብቡ
ፎቶ: ከትሪፖሊ በስተምዕራብ 59 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው የሶርማን እስር ቤት የታጎሩ ሴቶችና ህፃናት፡፡ Guillaume Binet/Myop. ዓለምአቀፉ ሰብአዊ ዕርዳታ ሰጪ ድርጅት Médecins Sans...
ተጨማሪ ያንብቡ
ሊቢያ ውስጥ ባሉ እስር ቤቶች ታጉረው ለሚገኙ ስደተኞች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ለማሻሻል የሚሰሩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን (NGOዎች) ለመደገፍ ኢጣሊያ ስድስት ሚልዮን ዩሮ መድባለች፡፡ ሊቢያ ውስጥ በ...
ተጨማሪ ያንብቡ