ኢጣሊያ የባህር ሃይል ልዑክ ወደ ሊቢያ ላከች

የጀርመኑ ምግባረ ሰናይ ድርጅት Jugend Rettet ንብረት የሆነችው “ጁቬንታ” የተሰኘችው መርከብ ሰራተኞች በሊቢያ የባህር ጠረፍ አቅራቢያ በሜዲትራንያን ባህር ላይ ከእንጨት በተሰራች ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጀልባ ላይ የታጨቁ ስደተኞች በሊቢያ ጠረፍ ሂወታቸው አለፈ

የስፔኑ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ‘ፕሮአክቲቫ ኦፕን አርምስ’ ሰራተኞች በሜዲትራንያን የሊቢያ ባህር ጠረፍ ላይ ሂወቷ የታደጉላት ሴት ስታለቅስ፡፡ ፎቶ: በሳንቲ ፓላኪዮስ/AP የነፍስ አድን ሰራተኞች፤ በሊቢያ የ...
ተጨማሪ ያንብቡ

50 የሚደርሱ ስደተኞች በየመን ጠረፍ ሆን ተብሎ ወደ ባህር እንዲሰምጡ ተደረገ

ከሶማሊያና ኢትዮጵያ የመጡ ቢያንስ 50 የሚሆኑ ስደተኞች በየመን ጠረፍ በህገወጥ የሰው አዘዋዋሪው በግድ ወደ ባህሩ ከተገፈተሩ በኋላ ሆን ተብሎ እንዲሰምጡ ተደርገዋል፡፡ ዓለምአቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከ 34,000 በላይ ስደተኛ ህፃናት በኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች ይመዘገባሉ  

የኢትዮጵያ የስደተኞችና ከስደት ተመላሻች ጉዳይ አስተዳደር (ARRA) በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ከ 34,000 በላይ ስደተኛ ህፃናት ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለማስተማር ዕቅድ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከሚያዝያ ወር ጀምሮ 1,000 የሚሆኑ ሰደተኞችን በኒጀር በረሃ መታደግ ተችሏል

አይኦኤም ከኒጀር የሲቪል ጥበቃ ጓድ ጋር በአንድነት፡፡ ፎቶ፡ የተባበሩት መንግስታት የስደት ጉዳዮች ኤጀንሲ (አይኦኤም) 2017 ዓለምአቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ነሓሴ 3 ላይ እንዳስታወቀው፤ የስደ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የመንግስታቱ የስደተኞች ድርጅት አፍሪካውያን ስደተኞችን ለመርዳት 421 ሚሊዮን ዶላር ጠየቀ

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) ወደ አውሮፓ የሚጓዙ አፍሪካውያን ስደተኞችን ለመጠበቅና ትርጉም ያላቸው አማራጮችን ለመፍጠር ያስችለው ዘንድ የ 421 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የናይጄርያ ሴቶች ኢጣሊያ ውስጥ ከምንግዜም በከፋ መልኩ ወደ ሴተኛ አዳሪነት እንዲገቡ ይገደዳሉ

የፎቶ ምንጭ: ሬውተርስ በሺዎች የሚቆጠሩ የናይጄርያ ስደተኛ ሴቶች እና ልጃገረዶች አውሮፓ ውስጥ ወደ ሴተኛ አዳሪነት እንዲገቡ በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች የመገደድ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ብሏል ዓለምአቀፉ የ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት ለሊቢያ የሚደረግ የጀልባ ሽያጭ ክልከላን አፀደቀ

ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች በሜዲትራንያን በኩል ከሊቢያ ወደ ኢጣሊያ ሰው የማዘዋወር ተግባራቸውን በቀላሉ መከወን እንዳይችሉ ለማድረግ ሲባል፤ የአውሮፓ ህብረት ለአባል ሀገራቱ ወደ ሊቢያ የሚልኳቸው በአየር የ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የመንግስታቱ የስደተኞች ድርጅት ሪፖርት ስደተኞች በሊቢያ የሚገጥሟቸውን አደጋዎች ዘርዝሯል

በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት UNHCR የታተመው አዲስ ጥናት እንደሚያመለክተው በሊቢያ አቋርጠው ጉዞ የሚያደርጉ ስደተኞች ከማነኛውም ግዜ በበለጠ ለአደጋ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል። በመንገዱ ላይ ...
ተጨማሪ ያንብቡ