ብራስለስ የሚገኘው የማክሲሚልያን አደባባይ ስደተኞች ሰፍረውበታል፡፡ የፎቶ መንጭ: www.xpats.com የቤልጂየም የጥገኝነትና የስደተኞች ጉዳይ ሚኒስትር በአሁኑ ወቅት ብራስለስ በሚገኘው የማክሲሚልያን አደ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ሜዲትራንያን ባህር ላይ የአሰሳና የነፍስ አድን ስራ የሚያከናውን አራተኛ ድርጅት የደህንነት ስጋት እና “እየጨመረ የመጣውን አለመረጋጋት” በመጥቀስ ስደተኞች የመታደግ ስራውን እንደሚያቆም አስታውቋል፡፡ መቀመ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የስፔን ፖሊስ፤ ከሞሮኮ በጂብራልተር መተላለፍያ በኩል ፈጣን የሞተር ጀልባዎችን በመጠቀም ስደተኞችን በህገወጥ መንገድ ሲያሻግር የነበረን አንድ ህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ ቡድን በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ ህገወጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) ያወጣው አዲስ ሪፖርት እንደሚያመለክተው ወደ አውሮፓ የሚደርሱ ስደተኞች ቁጥር ቢቀንስም፤ በጉዞው ላይ ሂወታቸውን የሚያጡ ስደተኞች ቁጥር ግን አሻ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ጉባኤው ላይ ተሳታፊ የሆኑ የአፍሪካ መሪዎች የማነኛውም ስትራቴጂ ማዕከል መሆን ያለበት ድህነትን መታገል ነው ብለዋል [AFP] ስደትን በሚመለከት ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የሆኑ የአራት አውሮፓ ሀገራት መሪዎች፤ ኒ...
ተጨማሪ ያንብቡ
“በቀድሞ የወሮበሎች አለቃ” የሚመራ አንድ ይፋዊ ያልሆነ ታጣቂ ቡድን ከሊቢያዋ ከተማ ሳብራታህ ተነስተው ወደ አውሮፓ ለመሄድ የሚሞክሩ ስደተኞች የጫኑ ጀልባዎችን እያስቆመ ነው፡፡ ከመዲናዋ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ባለፈው ወር፤ የኢጣሊያዋ ደሴት ሲሲሊ ከንቲባ አንድ የቀኝ አክራሪ ቡድን የተከራየውን መርከብ በወደባቸው መጠቀም እንዳይችል ሊያግዱ ተነሳስተዋል፡፡ መርከቧን የተከራያት ጄኔሬሽን አይደንቲቲ የሚባል ፀረ-እስል...
ተጨማሪ ያንብቡ
ስደተኞች በዚህ ወር ውስጥ ከሊቢያ ጠረፍ የሜዲትራንያን ባህር ላይ የ SOS Mediterranee እና ድንበር የለሽ ዶክተሮች መርከብ እንድትታደጋቸው በመጠባበቅ ላይ፡፡ የፎቶ ምንጭ አንጄሎስ ዞርተዚንስ / አ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ነሓሴ 9 ላይ በስፔን ደቡባዊ ጠረፍ በሚገኝ የባህር ዳርቻ ሲዝናኑ በነበሩ ጎብኚዎች የተቀረፀ አንድ ምስል፤ ብዙ ስደተኞች በፕላስቲክ ጀልባ ተጭነው ድንገት የባህር ዳርቻው ላይ ሲደርሱ ያሳያል፡፡ ከሰሜን አፍ...
ተጨማሪ ያንብቡ