የሚድትራንያን ባህር በማቋረጥ ወደ አውሮፓ ለመድረስ የሚጓዙ ስደተኞች መሞት ቁጥር እየጨመረ ነው

በህገወጥ አዘዋዋሪዎች ወደ አውሮፓ ለመድረስ የሚድትራንያን ባህር ሲያቋርጡ የሚሞቱ ስደተኞች ቁጥር ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ መጨመሩ  የዓለም የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት (IOM) ገለጸ፡፡ በዚህ አ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አፍሪካ ውስጥ ያለው ስደትን አስመልክቶ የሚመክር የከፍተኛ አመራሮች የምክክር መድረክ ይፋ ሆነ

አፍሪካ ውስጥ ያለው ህገወጥ ስደት ለመከላከል የሚመክር የከፍተኛ  አመራሮች የምክክር መድረክ በዚህ ወር መጀመሪያ በላይበርያ ተካሄደ፡፡ በዚህ ጉዳይ የሚሰሩ 14 አባላትን ያካተተው የምክክር መድረኩ የተመራው...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ የታገቱት ስደተኞች የድረሱልን ጥሪ አቀረቡ

የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በሊብያ የታገቱት የአፍሪቃ ስደተኞች ያቀረቡት የድረሱልን ጥሪ የሚያሳይ የቪድዮ ምስል ከታየ በኋላ በጥልቅ እንደሚያሳስበው ገልፀዋል፡፡ በፌስቡክ የተላለፈው ይኸው የቪድዮ ምስ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት ህገወጥ አዘዋዋሪዎች የሚያገኙት ቁሳቁስ ለመግታት አቅዷል

ሊቢያ የሚገኙ ህገወጥ አዘዋዋሪዎች ለተሰማሩበት የሰው ንግድ የሚጠቀሙባቸው የፕላስቲክ ጀልባዎች ሞተሮች የመሳሰሉ ቁሳቅሶች በእጃቸው እንዳይገቡ ለመከላከል የሚያስችል እቅድ አውሮፓ ህብረት አውጥቷል፡፡ ይህ የ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት በሳህል ክልል ህገወጥ ስደትንና ሽብርተኝነትን ለመከላከል የሚያስችል ድጋፍ፡፡

የአውሮፓ ህብረት በምዕራብ አፍሪካ የሳህል ክልል ሽብርተኝነትና ህገወጥ የሰው ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል የ50 ሚልዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ፡፡ የገንዘብ ድጋፍ ከአምስቱ የሳህል ቡድን አባል ሃገራት ሞሪታን...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢጣልያ ህገወጥ ስደትን ለመግታት የሚያስችል ስምምነት ከደቡባዊ ሊቢያ አጎራባች ሃገሮች ተፈራረመች

ኢጣልያ ስደተኞች ሊቢያ ከመድረሳቸው በፊት በቻድና በኒጀር የስደተኞች ማቆያ ካምፖችን ለማቋቋም የሚያስችል ስምምነት ከሃገራቱ ጋር ተፈራረመች፡፡ ስምምነቱን የጣልያን፣ ሊቢያ፣ ቻድና ኒጀር የሃገር ውስጥ ጉዳይ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በቀድሞው አቴንስ አውሮፕላን ማረፊያ የመጠለያ ካምፕ ሰፍረው የነበሩ ስደተኞች እንዲለቁ ተደረገ

የግሪክ ፖሊስ ሃይል ከጥቅም ውጭ ከሆነው የቀድሞው አቴንስ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ጊዚያዊ የመጠለያ ካምፕ ህንጻ ከሰፋሪዎች ነጻ እንዲሆን አደረገ፡፡ እንደ አሶሼትድ ፕሬስ ዘገባ ከሆነ በቁጥር በርከት ያ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአፍሪቃ የስደተኞች ጉባኤ በኡጋንዳ ተካሄደ

ባለፈው ግንቦት ወር ሶስተኛው የፓን-አፍሪካ ፎረም በስደተኞች ጉዳይ የሚመክር ጉባኤ ተካሄደ፡፡ በአፍሪቃ አህጉር የነፃ ዝውውርና ኢንቨስትመንት እንዲጨመርና ይህም የስደተኞች ቁጥር እንደሚቀንስ ታውቋል፡፡ ጉባ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከኒጀር ወደ ሊብያ የሚደረግ የስደት ጉዞ ለመግታት ለአውሮፓ ህብረት ጥሪ መደረጉ ታወቀ

ከ 1,200 የሚበልጡ ከሊብያ ወደ ጣልያን ሜዲተራንያን ባህርን በማቋረጥ ላይ እንዳሉ በመሞታቸው ምክንያት የአውሮጳ ተልእኮ እንዲቋቋምና የደቡባዊ ሊብያን ደህንነት ለመጠበቅ እንዲቻል ጥሪዎች እየተደረጉ ናቸው...
ተጨማሪ ያንብቡ