Photo source: DAMEN በሊብያ በኩል አድርገውና በሜዲተራንያን ባህር ተሻግረው ጣልያን ሃገር ለማሸጋገር የሚደረገው ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ያስችላት ዘንድ ሊብያ ለጠረፍ ጠባቂዎች የሚያግ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከሰሜናዊው ኒጀር በረሃ ወደ ሊብያ ሲጓዙ ከነበሩት ስድተኞች ይጓዙበት የነበረው መኪና በመበላሸቱ ቢያንስ 44 ስደተኞች በውሃ ጥም እንደሞቱ ታውቋል፡፡ የቀይ መስቀል ቃል አቀባይ እንደገለፀው በህይወት ከተረ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የጀርመን ፓርላማ የሃገሪቱ ተገን ጠያቂዎችና ህገ-ወጥ ስድተኞችን በሚመለከት ጥብቅ የሆነ ህግ በማፅደቅ ያልተስካላቸውን ለማባረር የሚያስችላትና ለድህንነትዋ ስጋት ናቸው ያለቻቸውን ተገን ጠያቂዎች ከሃገሯ ለማ...
ተጨማሪ ያንብቡ
አለም አቀፍ የስድተኞች ድርጅት ሕገ-ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ ሲሉ በሊብያ ስድተኞች ሌሎች የታመሙ ወይም የተጎሳቆሉ የደከሙ ስደተኞችን በቁማቸው እንዲቀብሩዋቸውና እንዲገድሏቸው እየተደረገ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የኢጣልያ መንግስት በዚህ ዓመት ውስጥ ጥያቄአቸው ውድቅ የተደረገባቸው 6,242 ስደተኞች ያስወጣ ሲሆን ይህም በየወሩ 1000 ስደተኞችን ከሃገሩ ማስወጣቱን ያመለክታል፡፡ ይህ ባለፈው ዓመት ከነበረው የተመላሾ...
ተጨማሪ ያንብቡ
አውሮፓ ህብረት ኮሚሽን – ህገወጥ ስደትን፣ የስራ ፈጠራ፣ ሰላምና ጸጥታን የሚመለከቱ ጉዳዮች ለመፍታት ከአፍሪካ ጠንካራና ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመፍጠር የሚያስችል አዲስ ዕቅድ አውጥቷል፡፡ ይህ አዲ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የአውሮፓ መሪዎች ለኒጀር የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ከገቡ በኋላ ኒጀርን የሚያቋርጡና ወደ ሊብያ የሚደርሱ የስደተኞች ቁጥር በጣም መውረዱ የዓለም አቀፍ የስድተኞች ድርጅት ዘገባ አስታውቋል፡፡ ዓለም አቀፍ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ኢጣልያ ለሊቢያ የባህር ክልል ጥበቃ በሚድትራንያን ባህር የሚደረገውን ህገወጥ የሰው ዝውውርን ለመግታትና ስደተኞችን ከአደጋ በማዳን ወደ ሊቢያ ለመመለስ እንዲቻል 10 ጀልባዎችን ለመስጠት በገባቸው ቃል መሠረ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በሚያዝያ 30 የሱዳን ፖሊስ ሃይሎች ከታጠቂ ህገ-ወጥ ሰው አዘዋዋሪዎች እጅ 56 የተያዙ እስረኞች ከምስራቃዊው የሱዳን ግዛት ኤል ገዳሪፍ አስለቅቀዋል፡፡ እንደ ሜጀር ጀነራል አዲል ጀማል የገዳሪፍ የፖሊስ ሃ...
ተጨማሪ ያንብቡ