የአውሮፓ ህብረት ለኢጣልያ የሚሆን የስደተኞች ዕቅድ አቀረበ

ከሊቢያ በመነሳት ሜዲትራንያንን አቋርጠው በሀገሪቷ የባህር ዳርቻዎች ላይ የሚደርሱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ስደተኞችን ጉዳይ ለመጨረስ እንዲያስችላት የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ለኢጣልያ 35 ሚሊዮን ዩሮ ለመስጠት...
ተጨማሪ ያንብቡ

ብዙ ስደተኞች በሊቢያ የባህር ጠረፍ አቅራቢያ ጠፉ

ሰባት ህፃናት የሚገኙባቸው 40 የሚሆኑ ስደተኞች በሊቢያ የባህር ጠረፍ አቅራቢያ የጎማ ጀልባቸው ስትሰምጥ አብረው ሰምጠው እንደሚሆን ተገምቷል። እስካሁን የአንዲት ሴት ሬሳ ተገኝቷል። “ጀልባዋ ከጋራቡሊ ሰሜ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት ሚኒስትሮች የስደተኞችን ፍሰት ለመቀነስ በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ተወያዩ

የአውሮፓ ህብረት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገሮች ተነስተው በሊቢያ በኩል አድርገው ወደ አውሮፓ ለመድረስ የሚጓዙ ስደተኞችን ፍሰት ለመቀነስ በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ለመወ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የ 24 ስደተኞች ሬሳ በትሪፖሊ አቅራቢያ በባህር ዳርቻ ተገኘ

-A baby carrier- ሜዲትራንያንን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመድረስ ሙከራ በማድረግ ላይ ሳሉ የሞቱ 24 ስደተኞች ሬሳ በሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊ የባህር ዳርቻ ላይ ከባህሩ ተገፍቶ ወጥቶ ተገኝቷል። ይህ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ተበዳዮቹን ያሰቃየው ሶማልያዊ ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪ ኢጣሊያ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋለ

አንድ ሶማልያዊ በደቡባዊቷ የኢጣሊያ ደሴት ላምፔዱሳ በቁጥጥር ስር ውሏል፤ የቀረበበት ክስም በሊቢያ የሚገኙ ጥገኝነት ጠያቂዎችን በመድፈር እና በማሰቃየት ወንጀል ነው። የደሴቷ ፖሊስ እንዳለው የ 23 ዓመት ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ህገወጥ አዘዋዋሪዎች ብዙ ስደተኞችን በሰሜናዊ የኒጀር በረሃ ብቻቸውን ጥለዋቸው ጠፉ

Image source: Joe Penney/Reuters የአካባቢው ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፤ በሰሜናዊ ኒጀር የሰሃራ በረሃ ላይ ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ብቻቸውን ጥለዋቸው ስለሄዱ ቢያንስ 51 ስደተኞች እን...
ተጨማሪ ያንብቡ

ቢያንስ 126 ስደተኞች ሜዲትራንያን ላይ ሞተው ሊሆን እንደሚችል ተሰግቷል

ቢያንስ 126 የሚሆኑ ስደተኞች ጀልባቸው ከሊቢያ የባህር ጠረፍ ከተነሳች ከሰዓታት በኋላ ሜዲትራንያን ባህር ላይ ሞተው ሊሆን እንደሚችል መሰጋቱ ዓለምአቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ገለፀ። ከአደጋው የ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ስለ ህገወጥ ስደት አደጋዎች ግንዛቤ ማሳደግ በኢትዮጵያ

የማህበረሰብ ውይይት መርሃግብር በቡታጅራ፤ ኢትዮጵያ። ፎቶ: አይኦኤም 2017 የህገወጥ ስደት አደጋዎችን በተመለከተ ግንዛቤ ለማሳደግ ያለመ ማህበረሰብ-መሰረት-ያደረገ የሙከራ እንቅስቃሴ፤ በሶስት ዓመታት ብቻ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት ስደተኞችን መልሰው ለመቀበል በማይፈቅዱ ሀገራት ላይ የቪዛ ገደብ ሊያደርግ ነው

አውሮፓ ውስጥ ጥገኝነት የማግኘት መብት የሌላቸው ህገወጥ ስደተኞችን መልሰው ለመቀበል በማይፈቅዱ የአፍሪካና ሌሎች ሀገራት ላይ የቪዛ ገደብ ለማድረግ የአውሮፓ ህብረት (አህ) ስምምነት ላይ ደርሷል። የአውሮፓ...
ተጨማሪ ያንብቡ