ኢትዮጵያና ሰዳን ድንበራቸውን በጋራ ለመጠበቅ የሚያስላቸው ስምምነት ይፋ አደረጉ

በድንበራቸው ያለውን ህገወጥ የሰውና የዕፅ ዝውውር ለመግታት የኢትዮጵያና የሱዳን መንግስታ የፀጥታ ሃይሎቻቸው በድንበር አካባቢ በጋራ በጥቃት እንዲጠብቁ ተስማምተዋል፡፡ የጋራ ሃይሉ በሱዳን ሴናር ግዛትና በኢ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሜዲተራንያን ባህር የሚሞቱት የስደተኞች ቁጥር ከአንድ ሺ በላይ አሻቀበ

የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የቅርብ ቀን ዘገባ እንደሚያመለክተው ከሰሜን ኣፍሪቃ የሜዲተራንያን ባህርን በማቋረጥ ወደ አውሮጳ ለመሻገር በሚያደርጉት ሙከራ 2017 ከገባ እስከ አሁን ድረስ የሟቾች ቁጥር ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሃንጋሪ ሁለተኛው የስድተኞች የድንበር አጥር ግንባታ ኣጠናቀቀች

ሃንጋሪ ከሰርቢያ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ሁለተኛው የድንበር አጥር ስድተኞች ወደ ሃገሯ እንዳይገቡ ለመከላከል የሚያስችል ነው፡፡ የድንበር አጥሩ 155 ኪሎ ሜትር ርዝመት እንዳለውና በማስጠንቀቅያ ደወልና ካ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ግሪክ ውስጥ የሚገኙ ህጻናት ስደተኞች ለአደገኛ የወሲብ ስራ እየተጋለጡ ነው ተባለ

ባለፈው ወር ይፋ የሆነ አዲስ የሀርቨርድ ጥናት እንዳመለከተው ከሆነ ግሪክ ውስጥ በሚገኙ የስደተኞች ካፕም ውስጥ በሚገኙ ህጻናት ስደተኞች ላይ የሚፈጸም የወሲብ ስራና ጥቃት በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ነው፡፡...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊቢያ የባህር ክልል አቅራቢያ በሰጠመችው ጀልባ የተሳፈሩ ስደተኞች ደብዛ መጥፋቱ ተገለጸ

በሊቢያ የባህር ዳርቻ ትሪፖሊ አቅራቢያ ከ100 በላይ ስደተኞች የጫነች ከፕላስቲክ የተሰራች አነስተኛ ጀልባ በመስመጧ 15 ህጻናትና ሴቶች የሚገኙባቸው 97 ስደተኞች ደብዛ መጥፋቱ ተገለፀ፡፡ የሊቢያ የባህር ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሱዳን ባለስልጣኖች 136 ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው አባረሩ

56 ህፃናትና 16 ሴቶች የሚገኙባቸው  136 የኤርትራ  ስደተኞች  ከሱዳን   ወደ  ትውልድ  ሃገራቸው  ኤርትራ  በመጀመርያው  የሚያዝያ  ሳምንት  እንዲመለሱ እንዳደረገ  የኤሪ-መድረክ  ሬድዮ አስታወቀ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢጣሊያ የስደተኞች የጥገኝነት ጥያቄን በፍጥነት የሚወስንና ከሃገሯ ለማስወጣት የሚያስችል አዲስ ህግ ልታወጣ ነው

የኢጣልያ ፓርላማ ወደ ሃገሪቱ የገቡ ስደተኞች የሚያቀርቡት ጥያቄን በተመለከተ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል አዲስ ህግ ለማጽደቅ እየሰራ ነው፡፡ አዲሱ ህግ የጥገኝነት ጥያቄአቸው ተቀባይነት ያላገኙ ስደተኞ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የኣውሮፓ ሕብረት በሊብያ ስድተኞችን ድህንነት ለመከላከል 90 ሚልዮን ዩሮ መደበ

የአውሮጳ ሕብረት በትራስት ፈንድ ለአፍሪቃ በኩል ስደተኞች ለመከላከልና የስድተኞችን ደህንነት ለመጠበቅ የስድተኞች አስተዳደር ለማጠናከር ዘጠና ሚልዮ ዩሮ መድቧል፡፡ የአውሮጳ ሕብረት ከፍትኛ ተወካይ ፈደሪካ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሊቢያ የባህር ክልል ጠባቂዎች አራት ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ገደሉ

TMP – 23/04/2017 የሊቢያ የባህር ክልል ጠናቂዎች ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ናቸው ተብለው ከተጠረጠሩት ጋር በሚያዚያ 6 ከባድ የተኩስ ልውውጥ ያካሄዱ ሲሆን፤ በተኩስ ልውውጡ አራት መገደላ...
ተጨማሪ ያንብቡ