በምዕራባውያን የባልካን መሸጋገርያ ስደተኞች ሕገ-ወጥ ድርጊትና ጥቃት እየደረሰባቸው ነው

TMP – 23/04/2017 አዲሱ የኦክስፋም ዘገባ እንደሚስረዳው ጭካኔ የተሞላበት ድብድብና ጥቃትና ሕገ- ወጥ አያያዝ በምዕራባዊ የባልካን መሸጋገርያ እንደሚፈፀምባቸው ታውቋል፡፡ “አደገኛ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሃንጋሪ ጥገኝነት ጠያቂዎችን በኮንቴይነር ልታሰፍር ነው

TMP – 23/04/2017 ሃንጋሪ ወደ አገሯ ለሚገቡ ስድተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎችን በድምበር ባሉ ከኮንቴይነሮች በተሰሩ ቤቶች ልታሰፍር እንደተዘጋጀት ታውቋል፡፡ ከመጋቢት 28 ጀምሮ በሚተገበረው ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አፍሪካውያን በሊቢያ በሃራጅ መልክ በባርያ ንግድ ይሸጣሉ

TMP – 22/04/2017 ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IOM) በሊቢያ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ስደተኞች በባርያ ንግድ እስከ 500 ዶላር በገበያ እንደሚሸጡ ገልጿል፡፡ ስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ

የእሳት ቃጠሎ የዳንኪርክ አቅራብያ የሚገኘው የስደተኞች መኖርያ አወደመ

TMP – 22/04/2017 ሓይለኛ የእሳት ቃጠሎ በሰሜናዊቷ ፈረንሳይ ከተማ ዳንኪርክ የሚገኘው ታላቁ የስደተኞች መኖርያ ካምፕን ባለፈው ሰኞ ሚያዝያ 10 እንዳወደመው ታውቋል፡፡ ከቃጥለው የሚወጣው ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የግብፅ ፍርድ ቤት ለ56 ህገወጥ የሰዎች አዛዋዋሪዎች የእስር ቅጣት ሰጠ

TMP – 22/04/2017 የግብፅ ፍርድ ቤት ባለፈው መስከረም ወር 2016 ለ200 ስደተኞች ህይወት መጥፋት ምክንያት ናቸው ያላቸውን 56 ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ስራ ላይ የተሰማሩ አስኮብላዮች ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሚድትራንያን ሃገራት መሪዎች ከሊቢያ ጋር በተደረሰው ስምምነት ተወያዩ

TMP – 21/04/2017 ይህ በጣልያን አስተናጋጅነት የተካሄደው የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ከሊቢያ ጋር የተደረሰው ስምምነት ለመደገፍ ነው፡፡ በየካቲት ወር ከሊቢያ ጋር የተደረሰው ስ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በቱርክ የባህር ዳርቻ የስደተኞች ጀልባ ሰምጣ 11 ሰዎች ሞቱ

TMP – 21/04/2017 በቱርክ የባህር ዳርቻ ኩሳዳሲ ከተማ አቅርብያ 22 ህገወጥ ስደተኞችን የጫነች ከፕላስቲክ የተሰራች አነስተኛ ጀልባ በመስመጧ የሞቱ 11 ሰዎች ሬሳ መገኘቱና የ4 ሰዎች ግን...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጸረ ስደተኘች ጥቃት በኦስትራ እየጨመረ ነው

TMP – 17/04/2017 የኦስትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ዘገባ እንደሚያሳየው በስደተኞች መኖርያና በጥገኝነት ጠያቂዎች መጠልያ አከባቢዎች የሚደርሰው ጥቃት በ2016 ከ 2015 ሲወዳደር በእጥፍ መ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያንና የደቡብ ሊቢያ የጎሳመሪዎች ህገወጥ ስደትን ለመከላከል ስምምነት አደረጉ

ከ60በላይ የደቡባዊው ሊቢያ ሳሃራ ክልል የጎሳ መሪዎች በሊቢያና የሚድትራንያን የባህር ክልል የሚደረገው ህገወጥ ስደትን ለመከላከል የተስማሙ ሲሆን ለዚህም ልማትን ለማከናወን የሚያስችል ድጋፍ ከጣልያን መንግ...
ተጨማሪ ያንብቡ