አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በ2017 በ10,000 ስደተኞችን ወደ አገራቸው ይመልሳል

TMP – 16/04/2017 አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) አብዛኞቹ አፍሪካውያን የሆኑና በሊቢያ የሚገኙ 10,000 ስደተኞችን በዚህ ዓመት መጨረሻ ወደ አገራቸው ለመመለስ አቅዷል፡፡ በ20...
ተጨማሪ ያንብቡ

አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ከምዕራብና ማእካከለኛ አፍሪቃ ያለ ረዳት የቀሩ ስደተኞችን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አገዘ

አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ወኪል ከምዕራብና ማካከለኛ አፍሪካ ያለ ረዳት የቀሩ ስደተኞች ወደ አገራቸው ለመመለስ ፍቃደኛ የሆኑ 372 በሊብያና በቱኒዝያ የነበሩ ስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረትና ቱርክ ስምምነት አንድ ዓመት በኋላ ህጻናት ስደተኞች እየተሰቃዩ ነው

TMP – 15/04/2017 በአውሮፓ ህብረትና ቱርክ መካከል ወደ አውሮፓ የሚፈልሱ ስደተኞችን አስመልክቶ የተደረገ ስምምነት አንድ ዓመት በኃላ ህጻናት ስደተኞች ተገደው እንዲመለሱ ፣ እንዲታሰሩና እ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አውሮፓ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት የኢንዳስትሪ ልማት ድርጅት የስራ አማራጮችና የሱዳን ኢኮኖሚ ከፍ እንዲል ተስማሙ

በሱዳን አዲስ ፕሮጀክትና ዘላቂነት ያለው የስራ ዕድል እንዲያድግ የአውሮፓ ሕብረትና የተባበሩት መንግስታት የኢንዳስቱሪ ልማት ድርጅት 3 ሚልዮን ዶላር ለማቅረብ ተስማሙ፡፡ የአውሮፓ ህብረት ሓላፊ ተወካይ  በ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የጣልያን ዓቃቤ ህግ የረድኤት ድርጅቶች ከህገወጥ የሰዉ ዝውውር ጋር ያላቸው ትስስር እየመረመረ ነው

የሲሲልያ ፍርድ ቤት ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የሰሜን አፍሪካ ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች እና በሚድትራንያን የተሰማሩ ግብረሰናይ የነብስ አድን ጀልባዎች በድብቅ ስለመተባበራቸው ለማጣራት ምርመራውን አጠናክሮ መቀጠሉ...
ተጨማሪ ያንብቡ

26 ስደተኞችን ጭና ሲትጓዝ የነበረች የህገወጥ አዘዋዋሪዎች መኪና የመገልበጥ አደጋ ደረሰባት

የተለያዩ ምንጮች እንዳረጋገጡት ከኢትዮጵያ በህገወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ሲጓዙ የነበሩ 26 ስደተኞች ጭና ስትጓዝ የነበረች ተሸከርካሪ በሰሜናዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሑመራ ከተማ የመገልበጥ አደጋ ደርሶባት አንድ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አውሮፓ ውስጥ መድሃኒት በሚቋቋም የሳንባ ነቀርሳ በሽታ የስደተኞች ህይወት ለአደጋ መጋለጡ ተገለፀ

የአውሮፓ የህብረተሰብ ጤና ማይክሮ ባዩሎጂ እና የወረርሽኝ በሽታ አጥኝ ድርጅት (ESCMID) እንደገለጸው በአህጉሪቱ የሚገኙ ስደተኞች መድሃኒትን በሚቋቋም የሳንባ ነቀርሳ ህይወታቸው ለአደጋ ተጋልጧል፡፡ ይህ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጀርመን ሕገ ወጥ ስደትን ለመቆጣጠር ለግብፅና ለቱኒዝያ አገዘች

TMP – 07/04/2017 የጀርመን ጠቅላይ ሚኒስተር አንገላ መርከል በሰሜን ኣፍሪካ ጉብኝት ኣደረጉ፡፡ በዚህ ወር መጀመርያ በስደተኞችና በልማት ዙርያ ከቱኒዝያና ከግብፅ መሪዎች ተነጋገሩ፡፡ የጀር...
ተጨማሪ ያንብቡ

በኣፍሪካ የተሻለ ለስደት የሚመለከት ህግ እንዲኖር ጥሪ ቀረበ

አቶ አሮን ተክለዝጊ የተባሉ የድርጅቱ ባለስልጣን አፍሪካውያን ስደተኞች ከአሁጉሪቱ ሳይወጡ እንዴት መስራት እንሚፈልጉ ሲያብራሩ “አፍሪካውያን ስደተኞች  በአህጉራቸው ውስጥ በነጻ እንዲንቀሳቀሱ ሳትፈቅድ አውሮ...
ተጨማሪ ያንብቡ